Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም እንደምን አመሻችሁ ይሄን የማስጠንቀቅያ መልዕክት ካስተላለፍን ወር እንኳን ሳይሞላ ልክ እንደ | Ethio techs Link

ሰላም እንደምን አመሻችሁ ይሄን የማስጠንቀቅያ መልዕክት ካስተላለፍን ወር እንኳን ሳይሞላ ልክ እንደ ፊያስ (Fias) እነዚህም ማለትም CMVፕላትፎርም ከትናንት ጀምሮ ዌብሳይታቸውን ዘግተው ጠፍተዋል፣ በግል ሲጠየቁ "ከሶስት ወር በኋላ እንመጣለን" እያሉ እያላገጡ ነው። አሁንም ብለን ነበር ለማለት ሳይሆን ሳይለፋ የሚመጣ ገንዘብ ለውድቀታችን መጀመርያ እንደሚሆን እያወቃችሁ እንድትሄዱ ነው።



ስንት ሚልዮን ብር ይዘው እንደጠፉ ቤቱ ይቁጠረው። ቀድሞ ቁጥጥር ማረግ የሚገባው አካል ደግሞ አሁን በሚድያ ብቅ ይልና መግለጫ ይሰጠናል።

#WakeUp

Via EliasMeseret

                   #Share
@ethio_techs @ethio_techs