Get Mystery Box with random crypto!

ሜታ እንደ ትዊተር የፌስቡክና የኢንስታግራም አካውንቶች ትክክለኛነት ማረጋገጫ ሰማያዊ ባጅን በዩና | Ethio techs Link

ሜታ እንደ ትዊተር የፌስቡክና የኢንስታግራም አካውንቶች ትክክለኛነት ማረጋገጫ ሰማያዊ ባጅን በዩናይትድ ኪንግደም በሽያጭ ማቅረብ ጀምሯል።

ሰማያዊ ባጁ ገዥዎች የመንግስት መታወቂያ ማሳየት ይጠበቅባቸዋል ተብሏል። ሰማያዊ ባጁ ከዩናይትድ ኪንግደም በተጨማሪ በዩናይትድ ስቴትስ፣ በኒውዝላንድ እና በአውስትራሊያ ለገቢያ ቀርቧል።

ሜታ ብሉ ባጅ ፈላጊዎች በ 11.99$(9.96£) ለ ወር የሚያስከፍል ሲሆን ለ አይፎን ተጠቃሚዎች ክፍያው ከፍ ይላል 14.99$ እንደሚያስከፍሉም አስታውቀዋል።

ዜናውን የዘገበው ቢቢሲ ነው።

                 #Share
@ethio_techs @ethio_techs