Get Mystery Box with random crypto!

Walk_the_Talk Art & Motivation

የቴሌግራም ቻናል አርማ ddwgp — Walk_the_Talk Art & Motivation W
የቴሌግራም ቻናል አርማ ddwgp — Walk_the_Talk Art & Motivation
የሰርጥ አድራሻ: @ddwgp
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 268
የሰርጥ መግለጫ

D~Dreamer

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-02-02 00:29:58
''ልዩ የሆነ ችሎታ አልነበረኝም
..የእናንተስ ታሪክ እንዴት ሊጻፍ ነው'' ?
#የአልበርት_ኤንሽታይን_ውጤታማ_የምርምር_እና_የህይወት_ታሪክ
ቅዳሜ ምሽት 3 ፡ 00
D~Dreamer Motivation Podcast

t.me/DDWGP
t.me/DDWGP
889 views21:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-31 21:45:23
313 views18:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-31 00:29:06 #የሚልገውን ነገር ለይቶ እንደማያውቅ ሰው ምስኪን የለም። ሁሉንም የሚሞክረው የጊዜን ዋጋ እየፈለ ነው።
#የሚያስልገውን የማያውቅ ደሞ ተላላ ነው በሚያጠምዱት ነገሮች እጅ ይወድቃል።
#ለሚፈልጉት ሁሉ የሚገኝ አላማ ቢስ ነው። መጨረሻው ፌሬ ቢስነት ነው።
#flash_points
#የምትፈልገው?
#የሚያስፈልግህ?
#የሚፈልግህ?
Salud mi familia
@DDWGP
@DDWGP
298 viewsedited  21:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-29 22:21:46
288 views19:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-02 20:21:45 በመደሰት እና ደስታን በመኖር መካከል ሰፊ ልዩነት ይታየኛል። ደስታን መኖር ማብቂያ እና ማቁዋረጫ የሌለው ምህዋር ነው። ደስታን ለማግኘት ሳይሆን ለመኖር ኑር።
salud mi Familia
@DDWGP
@DDWGP
@DDWGP
418 views17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-13 15:50:51
653 views12:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-12 15:15:04 አይምሮህ የነገርው የደከምክለት ያመንክለት ውጤት ነው፡፡ በተለይ የምትደጋግምለት ነገር የወደድከው እና የፈለከው ስለሚመስለው የዘውትር ተግባሩ አድርጎት መልሰህ ለማስተካከል ዘመናት የሚፈጂበህን የቤት ስራ ይሰጥሀል፡፡
ነኝ ብለህ ምትነግረውን ተጠንቀቅ፡፡
ደሀ ነኝ
ፈሪ ነኝ
አስቀያሚ ነኝ
ብቸኛ ነኝ
እድለ ቢስ ነኝ .....
መልካም አዲስ አመት
Salud mi Familia
Join me
@DDWGP
@DDWGP
@DDWGP
824 viewsedited  12:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-03 15:21:20 “ማን ልበል”??

በተለመደው የስልክ ልውወጥ ንግግር መካከል ለማያውቁን ሰዎች ስንደውል ሁልጊዜ የማይቀር ጥያቄ “ማን ልበል” ?
ብዙ የህይወትህ በሮች ስታንኩዋካቸው የሚጠየቁህ ትልቁ ጥያቄ “ማን ልበል “?
እንደ ስልኩ ግንኘነት ስምህ ነግረሀቸው አይከፈቱለህም ::
የትኛው የስኬት ዘርፍ መጠሪያን ሳይሆን ሆኖ እና ኖሮ የመገኘትን ቀልፍን ይጠይቅሀል።
ለተዘጉብህ እና አልከፈት ላሉህ የስኬት ደጆች የምትጠራበትን ስም ሳይሆን ከተፈጠርክለት አላማ ጋር የተሰጠህን ማንነትህ እና በዛ አቅጣጫ ያለህ ጥረት ንገራቸው ::ያኔ ወለል ብለው ይከፈቱልሀል::
Salud mi Familia
@DDWGP
@DDWGP
@DDWGP
457 viewsedited  12:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-04 08:12:44 #ሁሉንም አታውቅም::
አንተ ልታውቅ የሚጠበቅብህ ከህይወትህ ጋር ቁርኝት ያለውን ነገር ነው፡፡ አዕምሮህን በማይጠቅምህ መረጃ እና እውቀት አታጨናንቀው፡፡
#ህይወትህን ቀለል አድርጎ ለመኖር የሚመለከትህን እና የማይመለከትህን ለይቶ ማወቅ ብልህነት ነው፡፡
Salud mi Familia
@DDWGP
@DDWGP
@DDWGP
548 viewsedited  05:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ