Get Mystery Box with random crypto!

“ማን ልበል”?? በተለመደው የስልክ ልውወጥ ንግግር መካከል ለማያውቁን ሰዎች ስንደ | Walk_the_Talk Art & Motivation

“ማን ልበል”??

በተለመደው የስልክ ልውወጥ ንግግር መካከል ለማያውቁን ሰዎች ስንደውል ሁልጊዜ የማይቀር ጥያቄ “ማን ልበል” ?
ብዙ የህይወትህ በሮች ስታንኩዋካቸው የሚጠየቁህ ትልቁ ጥያቄ “ማን ልበል “?
እንደ ስልኩ ግንኘነት ስምህ ነግረሀቸው አይከፈቱለህም ::
የትኛው የስኬት ዘርፍ መጠሪያን ሳይሆን ሆኖ እና ኖሮ የመገኘትን ቀልፍን ይጠይቅሀል።
ለተዘጉብህ እና አልከፈት ላሉህ የስኬት ደጆች የምትጠራበትን ስም ሳይሆን ከተፈጠርክለት አላማ ጋር የተሰጠህን ማንነትህ እና በዛ አቅጣጫ ያለህ ጥረት ንገራቸው ::ያኔ ወለል ብለው ይከፈቱልሀል::
Salud mi Familia
@DDWGP
@DDWGP
@DDWGP