Get Mystery Box with random crypto!

አይምሮህ የነገርው የደከምክለት ያመንክለት ውጤት ነው፡፡ በተለይ የምትደጋግምለት ነገር የወደድከው | Walk_the_Talk Art & Motivation

አይምሮህ የነገርው የደከምክለት ያመንክለት ውጤት ነው፡፡ በተለይ የምትደጋግምለት ነገር የወደድከው እና የፈለከው ስለሚመስለው የዘውትር ተግባሩ አድርጎት መልሰህ ለማስተካከል ዘመናት የሚፈጂበህን የቤት ስራ ይሰጥሀል፡፡
ነኝ ብለህ ምትነግረውን ተጠንቀቅ፡፡
ደሀ ነኝ
ፈሪ ነኝ
አስቀያሚ ነኝ
ብቸኛ ነኝ
እድለ ቢስ ነኝ .....
መልካም አዲስ አመት
Salud mi Familia
Join me
@DDWGP
@DDWGP
@DDWGP