Get Mystery Box with random crypto!

Walk_the_Talk Art & Motivation

የቴሌግራም ቻናል አርማ ddwgp — Walk_the_Talk Art & Motivation W
የቴሌግራም ቻናል አርማ ddwgp — Walk_the_Talk Art & Motivation
የሰርጥ አድራሻ: @ddwgp
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 268
የሰርጥ መግለጫ

D~Dreamer

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-01 08:16:59 ስኳር ይጣፍጣል።
ስኳር በሽ ነው ብለህ ስኳር በሻይ አትጠጣ።
ሻይ በስኳር እንጂ። እንደ ስኳር ኑሮህን እንዲያጣፍጥልህ የተሰጠህን የመዝናኛ እድል ኑሮህ ካደረከው የስኳር ጣፋጭነት መብዛት የሚያመጣውን የጤና ውስብስብ ችግር ያልተናነሰ ስነልቦናዊ ጫና ውስጥ ዘግይተህም ቢሆን ትገባለህ።
#ሁሌም_አላማ_እና_ግብህን_ዋና_ነገር_አድርግ።
#ስትኖር_ተዝናና_እንጂ_እየተዝናናህ_አትኑር
Salud mi Famila
@DDWGP
@DDWGP
@DDWGP
77 viewsedited  05:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-26 22:45:04 ዝም_ያለ_ጩኸትህ

በሚገባቸው ቃል ሰምተውህ ያለፉህ
አብራርተ ተናግረህ ያን ካልተረዱልህ
በዝግታ አርማሞ በትካዜ ሆነህ
ዝም ብለህ ስትጮህ ማነው ሚያዳምጥህ

#for_the_silence_screemers

#ዕለተ_እሁድ_ተ_ቀጥር_9_ተ_30_በዳዊት_ፍዐዱ_እታክሲ_ላይ_ተጣፈች
Salud mi familia
@DDWGP
@DDWGP
@DDWGP
128 views19:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 09:58:17 #ህሊናን_ውደዳት

በሰውነት ንቃት በሀሳብህ ውስጥ ያለች
የማታወላዳ ለእርሷ እያመቻቸች
ስጋህን ተሟግታ ነፍስ እየገሰፀች
ህሊናን ውደዳት ሳትቆሽሽ ካኖርካት ከፀፀት ትካዜ ትጠብቅካለች
[#ሰኔ_18_2014_ማለዳ3_ተ_45ደንቂቃ_ላይ_በዳዊት_ፍዐደ_ተጣፈች]
salud mi familia
@DDWGP
@DDWGP
@DDWGP
124 viewsedited  06:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-20 18:57:35
ዛሬ ማታ በTelegram Liveከምሽቱ 3:00 ሰዓት በእንግድነት የምቀርብበትን walk the talk በህይወት ሽግግር (Life Transformation) የማነቃቂያ ንግግር እንድትታደሙ ጋብዣችኋለው።

https://t.me/CANDONEETH
177 views15:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 17:43:07 ምን ጊዜም!! ምን ጊዜም!! ምን ጊዜም!!
ከፈጣሪ በታች ላንተ የሚሆን ጊዜን የማያጡ ምርጥ ወዳጆች መጽሐፍቶች ናቸው።

#ምንም_አይነት_የተሰወረ_አጀንዳ_ሳይኖራቸው_ይመክሩሀል_ይገስጹሀል::

#ሞኝነትህን_ሊነግሩህ_ይሉኝታ_አይዛቸውም።

#ጣሪያውን_እራስህ_እስካልገደብከው_ድረስ_የላቀ_የእውቀት_እና_የአዕምሮ_ብስለት_ማማ_ላይ_ያደርሱሀል።

#ወዳጄ_ሰዎች_በደም_የስር_ህዋስ_መጥበብ_የተነሳ_በግፊት_እንደሚሰቃዩ_መጽሐፍት_ማንበብ_የምትጠላ_ከሆንክ_በአዕምሮ_የማገናዘብ_እና_የመረዳት_ፍሰት_ላይ_በአስተሳሰብ_መጥበብ_እየተሰቃየህ_ተራ_ሆነህ_ታልፋለህ::

#የሚመሩህ_እና_ከፊትህ_ሆነው_የምታያቸው_የሚያነቡ_ናቸው።
አንብብ!!አንብብ!!አንብብ

Salud mi familia
Join us

@DDWGP
@DDWGP
@DDWGP
179 viewsedited  14:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-15 07:16:34 #በሁለት ጆንያ በእኩል ክብደት ብትመዝናቸውም #ወርቅ_እና_አመድ እኩል ግን አይደሉም።

#የምትመለከተውን ነገር ሁሉ ዋጋ የምትሰጥበት መለኪያህ የማንነትህ ነጸብራቅ ነው።
#we_are_back
salud mi familia
@DDWGP
@DDWGP
@DDWGP
198 viewsedited  04:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-05 20:17:25 #የለውጥ ጉዞ የግል ነባራዊ አሉታዊ እና አወንታዊ ሁኔታን አምኖ ከመቀበል ነው የሚጀምረው።
#ቅን ሰው አስተውሎህ እንዲህ ነህ ተስተካከል ሲልህ እልህ ይዞህ በማታምነው ድክመትህ ራስህን ዋሽተህ ችላ ብለኸው ለውጥን አትፈልገው። ድካም ነው የሚሆንብህ።
#ከማንም ጋር ሳትፎካከር ድክመትህ ለራስህ ንገረው ።ቢያምህም ተቀብለህ አምነህ ነገን የተሻልክ እንድትሆን ያደርግሃል።
Salud mi familia
@DDWGP
@DDWGP
@DDWGP
352 viewsedited  17:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-03 17:18:30 D~ Dreamer Motivation.
@DDWGP
@DDWGP
329 viewsedited  14:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-01 17:33:58 ስህተትን ላለመስራት ምንም ነገርን ከማይሞክሩ ሰዎች ይልቅ ሞክረው የተሳሳቱ ሰዎች የበለጠ የህይወት ዋጋን ይዘው ይገኛሉ።
ሞክረህ ተሳሳት!!
ልክ ባትሆን እንኳን ሰንፈህ አልተቀመጥክም እና ከምትወስደው ትምህርት ሌላ ብሞክረው ኖሮ ከሚል የፀፀት ስሜት ነፃ ትሆናለህ!!
Salude mi Familia
t.me/DDWGP
t.me/DDWGP
t.me/DDWGP
413 views14:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-05 21:17:14 D~Dreamer Motivation Podcast

t.me/DDWGP
t.me/DDWGP
390 viewsedited  18:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ