Get Mystery Box with random crypto!

#ህሊናን_ውደዳት በሰውነት ንቃት በሀሳብህ ውስጥ ያለች የማታወላዳ ለእርሷ እያመቻቸች ስጋህ | Walk_the_Talk Art & Motivation

#ህሊናን_ውደዳት

በሰውነት ንቃት በሀሳብህ ውስጥ ያለች
የማታወላዳ ለእርሷ እያመቻቸች
ስጋህን ተሟግታ ነፍስ እየገሰፀች
ህሊናን ውደዳት ሳትቆሽሽ ካኖርካት ከፀፀት ትካዜ ትጠብቅካለች
[#ሰኔ_18_2014_ማለዳ3_ተ_45ደንቂቃ_ላይ_በዳዊት_ፍዐደ_ተጣፈች]
salud mi familia
@DDWGP
@DDWGP
@DDWGP