Get Mystery Box with random crypto!

ምን ጊዜም!! ምን ጊዜም!! ምን ጊዜም!! ከፈጣሪ በታች ላንተ የሚሆን ጊዜን የማያጡ ምርጥ ወዳጆች | Walk_the_Talk Art & Motivation

ምን ጊዜም!! ምን ጊዜም!! ምን ጊዜም!!
ከፈጣሪ በታች ላንተ የሚሆን ጊዜን የማያጡ ምርጥ ወዳጆች መጽሐፍቶች ናቸው።

#ምንም_አይነት_የተሰወረ_አጀንዳ_ሳይኖራቸው_ይመክሩሀል_ይገስጹሀል::

#ሞኝነትህን_ሊነግሩህ_ይሉኝታ_አይዛቸውም።

#ጣሪያውን_እራስህ_እስካልገደብከው_ድረስ_የላቀ_የእውቀት_እና_የአዕምሮ_ብስለት_ማማ_ላይ_ያደርሱሀል።

#ወዳጄ_ሰዎች_በደም_የስር_ህዋስ_መጥበብ_የተነሳ_በግፊት_እንደሚሰቃዩ_መጽሐፍት_ማንበብ_የምትጠላ_ከሆንክ_በአዕምሮ_የማገናዘብ_እና_የመረዳት_ፍሰት_ላይ_በአስተሳሰብ_መጥበብ_እየተሰቃየህ_ተራ_ሆነህ_ታልፋለህ::

#የሚመሩህ_እና_ከፊትህ_ሆነው_የምታያቸው_የሚያነቡ_ናቸው።
አንብብ!!አንብብ!!አንብብ

Salud mi familia
Join us

@DDWGP
@DDWGP
@DDWGP