Get Mystery Box with random crypto!

#ሁሉንም አታውቅም:: አንተ ልታውቅ የሚጠበቅብህ ከህይወትህ ጋር ቁርኝት ያለውን ነገር ነው፡፡ አ | Walk_the_Talk Art & Motivation

#ሁሉንም አታውቅም::
አንተ ልታውቅ የሚጠበቅብህ ከህይወትህ ጋር ቁርኝት ያለውን ነገር ነው፡፡ አዕምሮህን በማይጠቅምህ መረጃ እና እውቀት አታጨናንቀው፡፡
#ህይወትህን ቀለል አድርጎ ለመኖር የሚመለከትህን እና የማይመለከትህን ለይቶ ማወቅ ብልህነት ነው፡፡
Salud mi Familia
@DDWGP
@DDWGP
@DDWGP