Get Mystery Box with random crypto!

#የሚልገውን ነገር ለይቶ እንደማያውቅ ሰው ምስኪን የለም። ሁሉንም የሚሞክረው የጊዜን ዋጋ እየፈ | Walk_the_Talk Art & Motivation

#የሚልገውን ነገር ለይቶ እንደማያውቅ ሰው ምስኪን የለም። ሁሉንም የሚሞክረው የጊዜን ዋጋ እየፈለ ነው።
#የሚያስልገውን የማያውቅ ደሞ ተላላ ነው በሚያጠምዱት ነገሮች እጅ ይወድቃል።
#ለሚፈልጉት ሁሉ የሚገኝ አላማ ቢስ ነው። መጨረሻው ፌሬ ቢስነት ነው።
#flash_points
#የምትፈልገው?
#የሚያስፈልግህ?
#የሚፈልግህ?
Salud mi familia
@DDWGP
@DDWGP