የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
54
የሰርጥ መግለጫ
ዳሩል ሒጅራተይን ኢስላማዊ የዕውቀት ማዕከል
https://t.me/joinchat/noA9IyljNEpmNjZk
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
0
3 stars
0
2 stars
0
1 stars
3
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4
2022-08-26 05:29:58
የነህው ደርስ
ቁ.56
ويفتقر الموصولات كلها إلى …
በኡስታዝ ሪድዋን
{ ሐፊዘሁሏህ }
ጥያቄ ተቀባይ
@Aseruadin
@DaralHijrataynIslamicSchool
637 viewsHan, edited 02:29
2022-08-25 21:25:12
1.3K viewsام عمر, 18:25
2022-08-25 21:01:19
የቡርዳ ደርስ ጀምረናል
739 viewsالإثيوبي, 18:01
2022-07-07 20:59:24
https://t.me/DaralHijrataynIslamicSchool?livestream=e182e50006f4b124c1
11 viewsHan, 17:59
2022-07-07 20:06:32
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ
ሳምንታዊ የኸሚስ ምሽት ሰለዋት በአዲስ ምዕራፍ በቡርዳ ኪታብ ምሽት 02:40 በቀጥታ የሚተላለፍ ይሆናል።
90 viewsHan, edited 17:06
2022-07-07 19:54:37
በዚህ ወርቃማ ቀን ዝም አትበሉ
ተክቢራ አብዙ
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
ላኢላሀ ኢለሏህ
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
ወሊላሒል ሀምድ
اللَّهُ أَكْبَرُ اللَّهُ أَكْبَر لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ
اللَّهُ أَكْبَرُ اللَّهُ أَكْبَرُ وللَّهِ الحمد
105 viewsUmu oumer, edited 16:54
2022-07-07 13:01:08
ማሳሰቢያ ፦ ተመዝግባቹ ክፍያ ያልጨረሳቹ ስማቹ ወደ ደርስ ክፍል ስለማይተለለፍ . ክፍያ በጊዜ አጠናቁ …
ዳሩል ሒጅረተይን የምዝገባ ክፍል
242 viewsالإثيوبي, edited 10:01
2022-07-07 12:27:09
በኦን ላይን የክረምት መርሀ ግበር
◦ለልጆች/ ለታዳጊዎች
◦ ለሴቶች
◦ ለወጣቶች እንዲሁም ለአዋቂዎች በሙሉለሁሉም እንደየደረጃው የተዘጋጀ ልዩ ኮርስምዝገባው በመካሄድ ላይ ነው። ከትላንት ጀምሮ እስካሁን ወደ 40 ሰው ተመዝግቦዋል። አጠቃላይ ክፍያ የጨራረሱትንም ብዛት እናሳውቃለን።
ያለን ውስን ቦታ ነውና ፈጥነው ይመዝገቡ።
ለመመዝገብ http://t.me/Assunnahislamicschool_bot/start
➢ ለማንኛውም ሀሳብና ጥያቄዎች
@Darulhigratein
በግል ገፃችን ያናግሩን።ዳሩል ሒጅረተይን የምዝገባ ክፍል
260 viewsالإثيوبي, edited 09:27
2022-07-07 00:09:07
የውሙ-ተርዊያህ
ነገ የዙል-ሒጃ 8ኛ ቀን ነው። ይህ ቀን ‹የተርዊያ ቀን› ተብሎ ይጠራል። ይህ ቀን የሐጅ ተግባራት አንድ ብለው የሚጀመሩበት ቀን ነው። ሑጃጆችም ከ‹መካ› ወደ ‹ሚና› የሚተሙበት ቀን ነው። በዚህም መሰረት ሑጃጆች ወደ ‹ሚና› ከዙህር በፊት አምርተው የዙህርን፣ የዐሱርን፣ የመግሪብን፣ የዒሻእን እና የፈጅር ሶላቶችን ‹ቀስር› አድርገው (አሳጥረው) በየወቅታቸው ‹ሚና› ላይ ይሰግዳሉ። የፈጅር እና የመግሪብ ሶላቶች ናቸው ማያጥሩት።
‹ተርዊያ› ማለት ጥምን መቁረጥ ማለት ነው። ቀኑ በዚህ ስም የተሰየመውም በወቅቱ ‹ሚና› ላይ የውሃ እጥረት ስለነበር ሑጃጆች የራሳቸውንም ሆነ የግመሎቻቸውን ጥም አስቀድመው ‹መካ› ላይ ቆርጠውና በደንብ ጠጥተውና የጋማ ከብቶችን አጠጥተው ጥምን-በመቁረጥ ወደ ‹ሚና› ስለሚያቀኑ ነበር።
በዚህ ሁኔታ ሑጃጆች ‹ሚና› ላይ ዒባዳ፣ ዚክር፣ ተልቢያ በእጅጉ እያበዙ ያሳልፋሉ።
لبيك اللهم لبيك،
لبيك لا شريك لك لبيك،
إن الحمد والنعمة لك والملك
لا شريك لك
በዚህ መልኩ የሐጅ ተግባራት ለቀጣይ ስድስት ቀናት ይቀጥሉና ሐጁ ይጠናቀቃል። ለመጪዎቹ አላህ ሁላችንንም ይወፍቀን!
373 viewsUmu oumer, 21:09
2022-07-06 20:15:49
በተከበበው ቦታ ስማቹን አስገቡ። ከዛም በተመሳሳይ የሚጠይቃቹን ፃፋ
388 viewsالإثيوبي, edited 17:15