Get Mystery Box with random crypto!

ወደ ዳሩል ሒጅራተይን በሊንኩ ይግቡ

የቴሌግራም ቻናል አርማ daralhijrataynislamicschool — ወደ ዳሩል ሒጅራተይን በሊንኩ ይግቡ
የቴሌግራም ቻናል አርማ daralhijrataynislamicschool — ወደ ዳሩል ሒጅራተይን በሊንኩ ይግቡ
የሰርጥ አድራሻ: @daralhijrataynislamicschool
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 54
የሰርጥ መግለጫ

ዳሩል ሒጅራተይን ኢስላማዊ የዕውቀት ማዕከል

https://t.me/joinchat/noA9IyljNEpmNjZk

Ratings & Reviews

1.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

3

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-07-06 20:15:11
የተከበበውን ቦታ ይጫኑ
361 viewsالإثيوبي, edited  17:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 20:14:48
361 viewsالإثيوبي, 17:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 19:50:00 የምዝገባው ሁኔታ ከ 30 ደቂቃ በኋላ በዚሁ ቻናል በቀጥታ ተከታተሉን።
355 viewsالإثيوبي, 16:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 23:00:06ለማንኛውም ሀሳብና ጥያቄዎች
@Darulhigratein
በግል ገፃችን ያናግሩን።
419 viewsHan, 20:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 22:58:42 አስደሳች ዜና ለክረምት ኦን ላይን ደርስ

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ
ዳሩል ሒጅራተይን ኢስላማዊ ዕውቀት ማዕከል በተለያዩ የኢልም ዘርፎች አጭር የክረምት ኮርስ
መርሀ ግበር ሀገር ውስጥም ከሀገር ውጭ
ላላቹህ በሙሉ ቁርአንን ማንበብ እና ማወቅ እየፈለጋቹህ እድሉን ላላገኛቹህ በሙሉ ታዳጊዎችን እንዲሁም አዊቂዎችን መሰረታዊ የዲን ዕውቀትን ለማስጨበጥ ዝግጅቱን ጨርሶ የናንተን መምጣት በመጠበቅ ላይ ነው
ልዩ ከሚያረጉን አንዱ ደርስ አሰጣጥ ላይ ሸሪዐውን ባማከለ መልኩ እውቅና ባላቸው ልዪ በሴት ኡስታዛዎች ለሴት ተማሪዎች ደርስ መስጠታችን ሲሆን በተጨማሪም ለወንድ ተማሪዎችም በወንድ ኡስታዞች በልዩ ሁኔታ ደርሶችን የምንሰጥ ይሆናል።ፍላጐታችን ውስን ተማሪ በጥራት ማፍራት ነውና ፈጥነው ይመዝገቡ !!!

በኦን ላይን የክረምት መርሀ ግበር
◦ለልጆች/ ለታዳጊዎች
◦ ለሴቶች
◦ ለወጣቶች እንዲሁም ለአዋቂዎች በሙሉ

ኮርሱ የሚያካትታቸው ፦
* ቁርዐን
* ተጅዊድ
* ፊቅህ
* አቂዳ
* ሀዲስ እና
* ኢሰላማዊ ስነ- ምግባራት

ምዝባው ፦ከሰኔ 27 - ሀምሌ 09/2014
ይሆናል።
➥ ደርስ የሚጀመርበት ጊዜ ከሀምሌ10 እስከ
መስከረም 05/2015 በአሏህ ፍቃድ
የሚጠናቀቅ ይሆናል።

➥ ለመመዝገብ ፦ http://t.me/Assunnahislamicschool_bot/start

በኮርሱ መጨረሻ ለተማሪዎቻችን
በውጤታቸው መሰረት ሰርተፍኬት የሚሰጣቸው
ይሆናል።

የቻናላችን መገኛ
https://t.me/DaralHijrataynIslamicSchool
454 viewsHan, edited  19:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 19:06:39 Live stream started
16:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 18:34:08 @Darulhigratein

ለማንኛውም ጥያቄ እና ሀሳብ
458 viewsالإثيوبي, edited  15:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 10:38:14 አስደሳች ዜና ለክረምት ኦን ላይን ደርስ

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ
ዳሩል ሒጅራተይን ኢስላማዊ ዕውቀት ማዕከል በተለያዩ የኢልም ዘርፎች አጭር ክረምት ኮርስ
መርሀ ግበር ሀገር ውስጥም ከሀገር ውጭ
ላላቹህ በሙሉ ቁርአንን ማንበብ እና ማወቅ እየፈለጋቹህ እድሉን ላላገኛቹህ በሙሉ ታዳጊዎችን እንዲሁም አዊቂዎችን መሰረታዊ የዲን ዕውቀትን ለማስጨበጥ ዝግጅቱን ጨርሶ የናንተን መምጣት በመጠበቅ ላይ ነው
ልዩ ከሚያረጉን አንዱ ደርስ አሰጣጥ ላይ ሸሪዐውን ባማከለ መልኩ እውቅና ባላቸው ልዪ በሴት ኡስታዛዎች ለሴት ተማሪዎች ደርስ መስጠታችን ሲሆን በተጨማሪም ለወንድ ተማሪዎችም በወንድ ኡስታዞች በልዩ ሁኔታ ደርሶችን የምንሰጥ ይሆናል።ፍላጐታችን ውስን ተማሪ በጥራት ማፍራት ነውና ፈጥነው ይመዝገቡ !!!

በኦን ላይን የክረምት መርሀ ግበር
◦ለልጆች/ ለታዳጊዎች
◦ ለሴቶች
◦ ለወጣቶች እንዲሁም ለአዋቂዎች በሙሉ

ኮርሱ የሚያካትታቸው ፦
* ቁርዐን
* ተጅዊድ
* ፊቅህ
* አቂዳ
* ሀዲስ እና
* ኢሰላማዊ ስነ- ምግባራት

➥ ምዝባው ፦ከሰኔ 27 - ሀምሌ 03/2014
ይሆናል።

➥ ለመመዝገብ ፦ http://t.me/Assunnahislamicschool_bot/start

በኮርሱ መጨረሻ ለተማሪዎቻችን
በውጤታቸው መሰረት ሰርተፍኬት የሚሰጣቸው
ይሆናል።

https://t.me/DaralHijrataynIslamicSchool
524 viewsالإثيوبي, 07:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 09:54:35 ለክረምት ኮርሱ ለመመዝገብ

@Assunnahislamicschool_bot
437 viewsالإثيوبي, edited  06:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 08:12:17 አቢ-ሹጀዐ
ደርስ ቁ.20
وركعات الفرائض سبع عشرة ركعة

በኡስታዝ ሪድዋን
[ ሐፊዘሁሏህ ]

➜ ጥያቄ ተቀባይ
@Aseruadin

@DaralHijrataynIslamicSchool
507 viewsHan, 05:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ