Get Mystery Box with random crypto!

ወደ ዳሩል ሒጅራተይን በሊንኩ ይግቡ

የቴሌግራም ቻናል አርማ daralhijrataynislamicschool — ወደ ዳሩል ሒጅራተይን በሊንኩ ይግቡ
የቴሌግራም ቻናል አርማ daralhijrataynislamicschool — ወደ ዳሩል ሒጅራተይን በሊንኩ ይግቡ
የሰርጥ አድራሻ: @daralhijrataynislamicschool
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 54
የሰርጥ መግለጫ

ዳሩል ሒጅራተይን ኢስላማዊ የዕውቀት ማዕከል

https://t.me/joinchat/noA9IyljNEpmNjZk

Ratings & Reviews

1.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

3


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-09-01 21:23:39 Live stream finished (56 minutes)
18:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 20:26:45 Live stream started
17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 18:19:25 አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ ውድ ቤተሰቦች ቻናላችን ሳይሰለች እና ሳይደክም በተለያዩ የኢልም ዘርፍ ደርሶችን በትጋት እያደረሰ ይገኛል ፣ ሆኖም ዛሬ ባወጣነው አዲስ የአቂዳ ማስታወቂያ ተደራሽነቱን ለማስፋፋት ለወዳጅ ዘመዶ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ ሁሉም አባላት የበኩሎን አስተዋፅዎ እንዲያበረክቱ ትብብሮን እንሻለን። የአቂዳ ጉዳይ ችላ የሚባል አይደለምና!!!

ሼር ሼር.....


@DaralHijrataynIslamicSchool
342 viewsHan, edited  15:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 17:49:02
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
እነሆ የምስራች ከዳሩል ሂጅራተይን የእው ት ማእከል


አቂዳዊ እውቀቶን ለማዳበር  አስበዋል እንግዲያውስ የጀውሀረቱ ተውሂድ ኪታብ በ ኢቲሀፍል ሙሪድ ቢጀውሀረቱ ተውሂድ ሸርህ በአቂዳ እውቀት ከፍ ላላችሁ  እና አታ አታእሊቃቱ ሙፊዳ  ዓላ ጀውሀረቱ  ተውሂድ ለጀማሪዎች እንዲሁም

የአቂዳ እውቀት ምንም የለኝም ካላቹ  ለጀማሪ በሚሆን መልኩ የተዘጋጀውን የአቂደቱል ሀፊዳ እና  አልሙፊድ  ኪታብ ለማስቀራት ዝግጅታችንን ጨርሰናል


በተጨማሪም በየትኛውም የዲን እውቀት ዘርፍ መማር ሲፈልጉ ይምጡ ከብቁ ኡስታዞችጋ እንጠብቃችኋለን።

ለምዝገባ ከስር ያሉትን አማራጮች ይጠቀሙ

@Assunnahislamicschool_bot

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSftjGOLs00b74z1DjsPxvZcIj9UepycyqbLuU07WWMARAQnIw/viewform


https://t.me/DaralHijrataynIslamicSchool
390 viewsسعيد الحبشي, 14:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 15:44:28 Live stream finished (1 hour)
12:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 14:29:49 ገፅ 31

https://t.me/DaralHijrataynIslamicSchool
415 viewsالإثيوبي, edited  11:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 14:24:30 አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ
ውድ የዳሩልሒጅረተይን ቤተሰቦች ዘወትር ኸሚስ ምሽትየሚሰጠውየሰለዋት ፕሮግራማችን በቴሌግራም ቻናላችን ላይ በቀጥታ ይጠብቁን።

ተንበሁል- አናም
ምሽት 02:30
ቡርዳ ቡሰይሪ
ምሽት 03:00

@DaralHijrataynIslamicSchool
404 viewsHan, edited  11:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 13:52:03 8፡30 ላይ እንጀምራለን
413 viewsالإثيوبي, edited  10:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 11:11:51 አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ
አልመዋሂቡ አር-ረባኒየህ አላ ሸርሂ ሙቀዲማቱ አስ-ሰኑሲያ ሸርህ ኪታብ ( የኡስታዞች ደርስ) ፣ክፍል 04 ከቀኑ 08:30 በቴሌግራም ቻናላችን ላይ በቀጥታ የሚሰጥ ይሆናል።


በሸይኽ ካሚል
[ ሐፊዘሁሏህ ]
ሼር ሼር.......

@DaralHijrataynIslamicSchool
445 viewsHan, edited  08:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 08:34:58 Please support us by adding friends
ساعدونا بإضافة الأصدقاء
ወደ ግሩፑ ሰዎችን በመቀላቀል ያግዙን።

@DaralHijrataynIslamicSchool
446 viewsHan, edited  05:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ