Get Mystery Box with random crypto!

ወደ ዳሩል ሒጅራተይን በሊንኩ ይግቡ

የቴሌግራም ቻናል አርማ daralhijrataynislamicschool — ወደ ዳሩል ሒጅራተይን በሊንኩ ይግቡ
የቴሌግራም ቻናል አርማ daralhijrataynislamicschool — ወደ ዳሩል ሒጅራተይን በሊንኩ ይግቡ
የሰርጥ አድራሻ: @daralhijrataynislamicschool
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 54
የሰርጥ መግለጫ

ዳሩል ሒጅራተይን ኢስላማዊ የዕውቀት ማዕከል

https://t.me/joinchat/noA9IyljNEpmNjZk

Ratings & Reviews

1.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

3


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-30 01:17:58 አሰላሙ አለይኩም በአላህ ፍቃድ በቅርቡ በአዲስ ዜና እንመጣለን
የዋናው ቻናላችን ሊንክ ተቀላቀሉን


https://t.me/joinchat/noA9IyljNEpmNjZk
356 viewsام عمر, edited  22:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 05:03:13 የኡሱል አልፊቅህ ደርስ
ክፍል - 13

በኡስታዝ ኻሊድ
{ ሐፊዘሁሏህ }

ጥያቄ ተቀባይ
@Khademadden

@DaralHijrataynIslamicSchool
511 viewsHan, 02:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 14:41:48 አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ

ውድ የዳሩልሂጅራተይን ቻናል ቤተሰቦች ከዚህ ቀደም በጀመርነው መሠረት እንዲሁም በአዳዲስ ደርስ ምዕራፎች መማማራችን የምንቀጥል ይሆናል።

የደርስ ቀናቶች እቅድ

ሰኞ ፦ ኡሱሉል ፊቂህ ወረቃት
[ በሸይኽ ኻሊድ ሸይኽ አሊ ]


ማክሰኞ ፦ A፡ አቢ-ሹጀዐ (ፊቅህ)

B፡ ሙተሚመቱል አጀሩም (ነህው)
በሸይኽ ሪድዋን ዑመር
{ ሐፊዘሁሏህ }

ረቡዕ ፦ ሙቀዲመቱ አስ_ሰኑስያ (መትኑ ብቻ)
በሸይኽ ካሚል
{ ሐፊዘሁሏህ }

B. ዑምደቱ ሳሊክ
በሸይኽ ፈኽሩዲን
{ ሐፊዘሁሏህ }



ሐሙስ፦ A፦ አልመዋሂቡ አረባኒየህ (ሸርህ ሙቀዲማት)
በሸይኽ ካሚል
{ ሐፊዘሁሏህ }

B፡ ተንቢሁል አናም (አብድጀሊል)
በሸይኸ ኸድር
{ ሐፊዘሁሏህ }

C፡ ኪታብ ቡርዳ
በሸይኽ ካሚል
{ ሐፊዘሁሏህ }


ጁሙዐ A፦ ነህው ሙተሚማ
በሸይኽ ሪድዋን
{ ሐፊዘሁሏህ }

B ፦ ኢንተቢህ ዲኑከ ፊ ኸጠር
በሸይኽ ካሚል
{ ሐፊዘሁሏህ }

ቅዳሜ ፦ ፊቂህ ዑምደቱ ሳሊክ
በሸይኽ ፈኽሩዲን
{ ሐፊዘሁሏህ }


እሁድ ፦ አቂዳ ጠሀዊያ
በሸይኽ ፈኽሩዲን
{ ሐፊዘሁሏህ }

አስተያየት ተቀባይ
@Darulhigratein

@DaralHijrataynIslamicSchool
@DaralHijrataynIslamicSchool
562 viewsHan, edited  11:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 11:57:03 አቂደቱ ጠሀዊያ
ደርስ ቁ.6

በሸይኽ ፈኽሩዲን
{ ሐፊዘሁሏህ }

ጥያቄ ተቀባይ
@Alhawi55

@DaralHijrataynIslamicSchool
540 viewsHan, 08:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 15:49:21 ዑምደቱ ሳሊክ
ደርስ ቁ.24

በሸይኽ ፈኽሩዲን
{ ሐፊዘሁሏህ }

ጥያቄ ተቀባይ
@Alhawi55

@DaralHijrataynIslamicSchool
604 viewsHan, 12:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 21:20:00 انتبه دينك في خطر ( موضوعه رد الفرقة المانعين للتوسل و الاستغاثة )

እምትህ አደጋ ላይ ነው PDF

https://t.me/DaralHijrataynIslamicSchool
648 viewsالإثيوبي, 18:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 20:59:55 https://t.me/DaralHijrataynIslamicSchool?livestream=180e4214ed9af0655f
646 viewsالإثيوبي, 17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 20:57:01 ዲኑከ ፊ ኸጠር ደርስ

ልንጀምር ነው
ገባ ገባ
612 viewsالإثيوبي, edited  17:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 13:53:47 አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ ወድ የዳሩልሒጅረተን አባላቶቻችን ተከታታዪ የጁመዐ ምሽት << ኢንተቢህ ዲኑከ ፊ ኸጠር >> የአቂዳ ኪታብ ደርስ ክፍል 03 በሀበሻ ሰዐት አቆጣጠር ምሽት 03:00 ላይ በቴሌግራም ቻናላችን ላይ በቀጥታ የሚሰጥ ይሆናል።

በሸይኽ ካሚል
{ ሐፊዘሁሏህ
}

# ሼር ሼር

@DaralHijrataynIslamicSchool
657 viewsHan, 10:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 08:47:51 " ሰለዋት ዐለ ነቢ ﷺ ወሀ እሳትን ከሚያጠፋው በላይ ወንጀል ያጠፋል ፤ እሳቸው ላይ ሰላም ማውረድ ባርያን ነፃ ከማውጣት ይበልጣል .."

ሰይዱና አቡበክር ረዲየሏሁ ዐንሁ

اللهم صل على سيدنا محمد النبي الأمي الحبيب المحبوب علي القدر وعظيم الجاه وعلى آله وصحبه وسلم تسليما كثيرا طيبا مباركا فيه.

ጁሙዐ ሙባረክ
640 viewsHan, 05:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ