Get Mystery Box with random crypto!

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ ውድ የዳሩልሂጅራተይን ቻናል ቤተሰቦች ከዚህ ቀደም በጀመ | ወደ ዳሩል ሒጅራተይን በሊንኩ ይግቡ

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ

ውድ የዳሩልሂጅራተይን ቻናል ቤተሰቦች ከዚህ ቀደም በጀመርነው መሠረት እንዲሁም በአዳዲስ ደርስ ምዕራፎች መማማራችን የምንቀጥል ይሆናል።

የደርስ ቀናቶች እቅድ

ሰኞ ፦ ኡሱሉል ፊቂህ ወረቃት
[ በሸይኽ ኻሊድ ሸይኽ አሊ ]


ማክሰኞ ፦ A፡ አቢ-ሹጀዐ (ፊቅህ)

B፡ ሙተሚመቱል አጀሩም (ነህው)
በሸይኽ ሪድዋን ዑመር
{ ሐፊዘሁሏህ }

ረቡዕ ፦ ሙቀዲመቱ አስ_ሰኑስያ (መትኑ ብቻ)
በሸይኽ ካሚል
{ ሐፊዘሁሏህ }

B. ዑምደቱ ሳሊክ
በሸይኽ ፈኽሩዲን
{ ሐፊዘሁሏህ }



ሐሙስ፦ A፦ አልመዋሂቡ አረባኒየህ (ሸርህ ሙቀዲማት)
በሸይኽ ካሚል
{ ሐፊዘሁሏህ }

B፡ ተንቢሁል አናም (አብድጀሊል)
በሸይኸ ኸድር
{ ሐፊዘሁሏህ }

C፡ ኪታብ ቡርዳ
በሸይኽ ካሚል
{ ሐፊዘሁሏህ }


ጁሙዐ A፦ ነህው ሙተሚማ
በሸይኽ ሪድዋን
{ ሐፊዘሁሏህ }

B ፦ ኢንተቢህ ዲኑከ ፊ ኸጠር
በሸይኽ ካሚል
{ ሐፊዘሁሏህ }

ቅዳሜ ፦ ፊቂህ ዑምደቱ ሳሊክ
በሸይኽ ፈኽሩዲን
{ ሐፊዘሁሏህ }


እሁድ ፦ አቂዳ ጠሀዊያ
በሸይኽ ፈኽሩዲን
{ ሐፊዘሁሏህ }

አስተያየት ተቀባይ
@Darulhigratein

@DaralHijrataynIslamicSchool
@DaralHijrataynIslamicSchool