Get Mystery Box with random crypto!

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እነሆ የምስራች ከዳሩል ሂጅራተይን የእው ት ማእከል | ወደ ዳሩል ሒጅራተይን በሊንኩ ይግቡ

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
እነሆ የምስራች ከዳሩል ሂጅራተይን የእው ት ማእከል


አቂዳዊ እውቀቶን ለማዳበር  አስበዋል እንግዲያውስ የጀውሀረቱ ተውሂድ ኪታብ በ ኢቲሀፍል ሙሪድ ቢጀውሀረቱ ተውሂድ ሸርህ በአቂዳ እውቀት ከፍ ላላችሁ  እና አታ አታእሊቃቱ ሙፊዳ  ዓላ ጀውሀረቱ  ተውሂድ ለጀማሪዎች እንዲሁም

የአቂዳ እውቀት ምንም የለኝም ካላቹ  ለጀማሪ በሚሆን መልኩ የተዘጋጀውን የአቂደቱል ሀፊዳ እና  አልሙፊድ  ኪታብ ለማስቀራት ዝግጅታችንን ጨርሰናል


በተጨማሪም በየትኛውም የዲን እውቀት ዘርፍ መማር ሲፈልጉ ይምጡ ከብቁ ኡስታዞችጋ እንጠብቃችኋለን።

ለምዝገባ ከስር ያሉትን አማራጮች ይጠቀሙ

@Assunnahislamicschool_bot

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSftjGOLs00b74z1DjsPxvZcIj9UepycyqbLuU07WWMARAQnIw/viewform


https://t.me/DaralHijrataynIslamicSchool