Get Mystery Box with random crypto!

በኦን ላይን የክረምት መርሀ ግበር ◦ለልጆች/ ለታዳጊዎች ◦ ለሴቶች ◦ ለወ | ወደ ዳሩል ሒጅራተይን በሊንኩ ይግቡ

በኦን ላይን የክረምት መርሀ ግበር
◦ለልጆች/ ለታዳጊዎች
◦ ለሴቶች
◦ ለወጣቶች እንዲሁም ለአዋቂዎች በሙሉ


ለሁሉም እንደየደረጃው የተዘጋጀ ልዩ ኮርስ

ምዝገባው በመካሄድ ላይ ነው። ከትላንት ጀምሮ እስካሁን ወደ 40 ሰው ተመዝግቦዋል። አጠቃላይ ክፍያ የጨራረሱትንም ብዛት እናሳውቃለን።

ያለን ውስን ቦታ ነውና ፈጥነው ይመዝገቡ።

ለመመዝገብ http://t.me/Assunnahislamicschool_bot/start

➢ ለማንኛውም ሀሳብና ጥያቄዎች
@Darulhigratein
በግል ገፃችን ያናግሩን።


ዳሩል ሒጅረተይን የምዝገባ ክፍል