Get Mystery Box with random crypto!

Brukti poem❄💖

የቴሌግራም ቻናል አርማ bruktina_1223 — Brukti poem❄💖 B
የቴሌግራም ቻናል አርማ bruktina_1223 — Brukti poem❄💖
የሰርጥ አድራሻ: @bruktina_1223
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 384
የሰርጥ መግለጫ

Brukti poem be adis hasab ena sra yizen metenal ababalochinin ena gitmochin mikrochn tiks le pip yemihonutn eziw Brukti poem ley tagenyalach
Coment lemestet bezih 👉 @Brukti_12 yanagruny
@BRABRUKTI
@BLENITAYEE
💖💖💖🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💖💖❄💖❄💖

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-11 21:48:02 Hey…ድብሮሻላ?…ከፍቶሻልም አደል?…ተስፋ መቁረጥ እየተሰማሽም ነው አደል?…አንገትሽን ቀና አድርጊ!…ይሄም የህይወት አንዱ አካል ነው…ሁሉም ሰውም ጋር ያለ ነው…አንቺ ብቻ አደለሽም እየተፈተንሽ ያለሺው…
30 views18:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 21:48:02 ...

በሂወቴ ውስጥ ብዙ ነገር መማር አለብኝ፡፡ የመጀመሪያው ግን ሁሉንም ሰው በሚመጥነው ቦታ ማስቀመጥን ነው፡፡
30 views18:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 21:10:32 ጥቁርነቴ ውበቴ ትላለች ግን ነጭ ለመሆን 44 አይነት ዱቄት ትቀባለች......
.
.
ከዛ ትመጣና ቀይ ወንድ እኮ እትት ግትት ትላለች
38 views18:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 21:10:32 አንዳንዶች 3ፍቅረኞች አላቸው
አንዳንዶቹ ደሞ 2 አሏቸው

አንተ ይሄን እምታነበው ግን ምንም የለክም::
38 views18:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 21:10:32 ​​ ....

የእውነት ማሰብ ደከመኝ በማሰቤ ጭንቀት እንጂ ምንአተረፍኩ....የእውነት ማሰብ አቁሜ ባለማሰብ ውስጥ መኖር ፈለኩኝ....ግን ይቻላል እንዴ? እንጃ ግን እንደ አዲስ እንደተወለደ ህፃን ምንም እንደማያውቅ ሁሉ እኔም እንደሱ መሆን ፈለኩ ሁሉንም ረስቼ ምንም ተፈጥሮ እንደማያውቅ ሆኜ መኖርን ተመኘው ህመሜ ህመም ተብሎ መግለፅ እስኪያቅት ድረስ ታመምኩ....የእውነት አሁን ደህና መሆን ፈለኩ አዲስ ሰው መሆን ግን እችል ይሆን? አላውቅም ግን እራስወዳድ ሆኜ ሳይሆን ህመሜን መቋቋም የማልችልበት ደረጃ ላይ ስደርስ በቃ ደህና መሆን ፈለኩ...
39 views18:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 21:06:53 መንታ መንገድ
ይላል አርዕስቱ
"መንታ መንገድ ፊት ቆሞ ፈራጁ፣
ምረጥ ተባለ ከመንገዶቹ፣
ግራዉን መንገድ እየወደደዉ
ለሀይማኖት ሲል ቀኙን መረጠዉ።
ቀኝ በጎ ነዉ ሲባል የሰማ፣
ነገዉን ብሎ ግራዉን ያማ፣
ሚስኪን አፍቃሪ ፍቅሩን ተቀማ።
ግራዉ ፈራጁን ማግኘት ቢነፈግ፣
ፈገግታ ሰጡት ለቅሶ ሚሸሽግ።
ሳቀ ሳቀና አንብቶ አንብቶ፣
ፈራጅን ሲያልም ዉሎ አምሽቶ፣
ተስፋ ሲቆርጥ ፣ ፈርሶ አደረ፣
ከተጠራበት ፣ ከህይወት ቀረ።"
35 viewsedited  18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 21:04:59 waw uff
204 views18:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 23:18:02

እባክህን ውዴ ፣ናፍቀህኛል ናልኝ፣
አይኔ እንቅልፍ አምሮታል፣ጎኔም ይረፍልኝ፣
እኔ ያንተ ምስኪን፣አሳዛኝ ከርታታ፣
ደክሞኝ እንዳልተኛ፣ናፍቆትህ በረታ፣
አይኔ ከፎቶህ ላይ፣ላይነሳ ተተክሎ፣
ልቤ ላይመለስ፣ወዳንተ ኮብልሎ፣
እንዴት እሚያርፍልኝ፣መከረኛው ከላ፣
እግሬስ እንዴት ይረፍ፣ተጓዝው ደጋ ቆላ፣


ናልኝ የኔ ናፍቆት፣አካሌ አይወቀስህ፣
ደክሞት እንዳይተኛ፣ምክንያት አያርግህ፣
ቶሎ ናለትና፣ልቤን ከቀልቤ ጋር
አይኔን ከኔጋራ፣አድርገው እንዲኖር፣


ተሰራልኝ እንጂ ፣እንደሰው አካላት
የለም እኮ ከኔ፣ከተቀመጠበት፣
Join us
@BRUKTINA_1223
52 viewsedited  20:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 23:16:55 #የኔ አዳም

ካወኳቸው ሁላ ልቤ አንተኑ መርጧል
ማንነትህ ማርኮት ማፍቀሩን አጋልጧል
ምን ቆንጆ ቢሞላ ቢትረፈረፍ በዝቶ
አይኔም ሌላን ላያይ ምሏል ተገዝቶ
እግሮቼም ካንተ ውጭ ከቶውን ላይሄዱ
ወስነው ቆርጠዋል ተዘግቷል መንገዱ
ከንግዲህ ለኔ ጎን ያለኸው አንተ ነህ
ብዬ ምፅፍልህ የኔ አዳም ወዴት ነህ
Join us
@BRUKTINA_1223
231 viewsedited  20:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 23:06:46 እናቴ ልዩ ናት

ልቧ ሢቀጠቀጥ ደረቷን ደግፋ
አንጀቷ ሢታጠፍ ጉልበቷን ደግፉ
ምርኩዟ ሢሠበር እንዳይወድቁ ወድቃ
ሠውነቷ ሢዝል ማክሌቷ ሢጠፍ
ብሦቷን በሙዳይ በመላ ቆልፋ
በዘመን ሸራ ላይ
በእንባ ቀለሟ ብዙ ታሪክ ፅፋ
እርሷ ማለት ለኔ ከፈጣሪ በታች
መገደን አስልታ ቀኔን ያሣመረች

እናቴ

ባማንም በምንም የማልተካት ሀብቴ
የኔ ጀግና እርሧነች ልዩ በህይወቴ
48 views20:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ