Get Mystery Box with random crypto!

እባክህን ውዴ ፣ናፍቀህኛል ናልኝ፣ አይኔ እንቅልፍ አምሮታል፣ጎኔም ይረፍልኝ፣ እኔ ያንተ ምስኪን፣አ | Brukti poem❄💖



እባክህን ውዴ ፣ናፍቀህኛል ናልኝ፣
አይኔ እንቅልፍ አምሮታል፣ጎኔም ይረፍልኝ፣
እኔ ያንተ ምስኪን፣አሳዛኝ ከርታታ፣
ደክሞኝ እንዳልተኛ፣ናፍቆትህ በረታ፣
አይኔ ከፎቶህ ላይ፣ላይነሳ ተተክሎ፣
ልቤ ላይመለስ፣ወዳንተ ኮብልሎ፣
እንዴት እሚያርፍልኝ፣መከረኛው ከላ፣
እግሬስ እንዴት ይረፍ፣ተጓዝው ደጋ ቆላ፣


ናልኝ የኔ ናፍቆት፣አካሌ አይወቀስህ፣
ደክሞት እንዳይተኛ፣ምክንያት አያርግህ፣
ቶሎ ናለትና፣ልቤን ከቀልቤ ጋር
አይኔን ከኔጋራ፣አድርገው እንዲኖር፣


ተሰራልኝ እንጂ ፣እንደሰው አካላት
የለም እኮ ከኔ፣ከተቀመጠበት፣
Join us
@BRUKTINA_1223