Get Mystery Box with random crypto!

Hey…ድብሮሻላ?…ከፍቶሻልም አደል?…ተስፋ መቁረጥ እየተሰማሽም ነው አደል?…አንገትሽን ቀና አድርጊ | Brukti poem❄💖

Hey…ድብሮሻላ?…ከፍቶሻልም አደል?…ተስፋ መቁረጥ እየተሰማሽም ነው አደል?…አንገትሽን ቀና አድርጊ!…ይሄም የህይወት አንዱ አካል ነው…ሁሉም ሰውም ጋር ያለ ነው…አንቺ ብቻ አደለሽም እየተፈተንሽ ያለሺው…