Get Mystery Box with random crypto!

Bank of Abyssinia

የቴሌግራም ቻናል አርማ boaeth — Bank of Abyssinia B
ርዕሶች ከሰርጥ:
Telegram
Contest
Giveaway
Ethiopia
Boa
Bankofabyssinia
Bankinginethiopia
Banksinethiopia
Banking
Holiday
All tags
የቴሌግራም ቻናል አርማ boaeth — Bank of Abyssinia
ርዕሶች ከሰርጥ:
Telegram
Contest
Giveaway
Ethiopia
Boa
Bankofabyssinia
Bankinginethiopia
Banksinethiopia
Banking
Holiday
All tags
የሰርጥ አድራሻ: @boaeth
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 171.06K
የሰርጥ መግለጫ

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 34

2022-09-07 09:48:58
አቢሲንያ ባንክ ለአዲስ አበባ እና አዳማ ዲስትሪክት በተለማማጅ ባንከኛ (Bank Trainee) የሥራ መደብ ላወጣው ማስታወቂያ የተሰጠውን የጽሁፍ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች የፈተና ውጤት ከዚህ በታች የተገለጸ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
20.7K views06:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 15:35:53 “We at Deliver Addis have been using Bank of Abyssinia's payment platform since 2021. We take pride in being among the initial customers of the bank using this service.

The payment platform has enabled us to attract and retain customers who are using international cards. We are excited to learn that Bank of Abyssinia has also started supporting the local card on the platform, and we look forward to continuing to serve both our local and international clients on this platform.

And, we are very appreciative of the support we have gotten from the team since the rolling out of the online payment platform in our ordering system.” said Firehiwot Molalign, Chief Finance Officer at Deliver Addis. Read More:

https://www.bankofabyssinia.com/payment-solution/
17.8K viewsedited  12:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 14:59:24
“የአበባየሽ ወይ” ሽልማት ውድድር!
“የአበባየሽ ወይ” ጨዋታ የተስፋ፣ የአብሮነት እና የደጋግ ምኞቶች መገለጫ በመሆን ለዘመናት የአዲስ ዓመት መወድስ በመሆን ዘልቋል፡፡ ባንካችን አቢሲንያም ለዚህ ድንቅ ዕሤት ጥልቅ አክብሮት ስላለው፤ አርማውን በአደይ አበባ ወክሏል፡፡ አሁንም ይኽንን ድንቅ ዕሤት የበለጠ ለማጉላት የሽልማት ውድድር በማሠናዳት ተሳታፊዎች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡
ተሳታፊዎች ጨዋታቸውን ጳጉሜን 5 ቀን 2014 ዓ.ም. ከጧቱ 3፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በመላ ሀገራችን በሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎች ያቀርባሉ፤ ባንካችንም ከ1 አስከ 10 ለሚወጡ አሸናፊ ቡድኖች ከብር 100 ሺህ እስከ 10ሺህ ሽልማት ይሰጣል፡፡
መልካም ዕድል፤ መልካም በዓል!
ለበለጠ መረጃ ከዚህ በታች የተያያዙትን የመወዳደሪያ መስፈርት እና ቅፅ ይመልከቱ።
አቢሲንያ ባንክ የሁሉም ምርጫ!

#BankofAbyssinia #BankinginEthiopia #newyear #2015 #gift #giveaway #contest #adeyabeba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
21.0K viewsedited  11:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 15:00:51
ባንካችን አቢሲንያ 16ኛውን የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከል በብስራተ ገብርኤል አካባቢ አስመረቀ!

ይህ አዲሱ ዘመናዊ የአገልግሎት ማዕከል (Virtual Banking Center) ፣ በብስራተ ገብርኤል እና አካባቢው ለሚገኙ የባንካችን ደንበኞች አገልግሎቱን ተደራሽ የሚያደርግ ሲሆን፣ በአዲስ አበባ የሚገኙትን የቨርቹዋል ማዕከላት ወደ 9 ከፍ አድርጎታል፡፡
ማዕከሉ አዲስ በሆነ #Interactive_Teller_Machine (ITM) ቴክኖሎጂ የሚታገዝ ሲሆን፤ አንድ የባንክ ቅርንጫፍ የሚሰጣቸውን በርካታ አገልግሎቶች ከባንካችን የደንበኞች ግንኙነት ማዕከል ጋር ግንኙ ሆኖ ተጠቃሚዎች በጊዜ ሳይገደቡ ከእሑድ እስከ እሑድ በቀን ለ24 ሰዓታት ልዩ አገልግሎት የሚያገኙበት ነው፡፡
ዘመናዊ የባንክ አገልግሎቶችን ከአቢሲንያ ባንክዎ ያግኙ!
የማዕከሉ አድራሻ፡ ብስራተ ገብርኤል፣ የአፍሪካ ኢንሹራንስ ህንጻ ሥር

#አቢሲንያ_የሁሉም_ምርጫ!
#BankofAbyssinia #VirtualBanking #BankinginEthiopia #ITM #DigitalBanking #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
4.9K views12:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 15:01:12
በፍጥነት ይቀበሉ፣ የበለጠ ያግኙ፣ በዓሉን ያድምቁ!

ለመጪዎቹ የአዲስ አመትና የመስቀል በዓላት ከውጭ አገራት በአቢሲንያ ባንክ በኩል የሚላክልዎትን ገንዘብ ሲቀበሉና ሲመነዝሩ ተጨማሪ ካሽ ቦነስ ያገኛሉ።
ከነሐሴ 26 ቀን 2014 እስከ መስከረም 20 ቀን 2015 የሚቆይ።
መልካም በዓል!
20.2K views12:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 10:55:29
አቢሲንያ ባንክ ለባህር ዳር፣ ደሴ፣ ድሬ ዳዋ፣ ሐዋሳ እና ጅማ ዲስትሪክቶች በተለማማጅ ባንከኛ(Bank Trainee) ላወጣው የሥራ ማስታወቂያ ያመለከታችሁና ስማችሁ ከዚህ በታች የተገለጸው ተወዳዳሪዎች እሁድ ነሐሴ 29 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ የጽሁፍ ፈተና የሚሰጥ በመሆኑ የስም ዝርዝር እና የፈተና ቦታ እንድትመለከቱና ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በፈተናው ቀንና ቦታ እንድትገኙ እየጠየቅን ማንኛውም አይነት ተንቀሳቃሽ ስልክ/ሞባይል/ በፈተና ቦታ ይዞ መገኘት የተከለከለ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
24.7K views07:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 10:36:53
አቢሲንያ ባንክ በ Electrician እና Junior Electrician የሥራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ለሥራ መደቡ የሚያስፈልገውን መስፈርት፣ የሥራ ልምድ እና የመሳሰሉትን ዝርዝር መረጃዎች ለማግኘት በባንኩ ድረገፅ https://vacancy.bankofabyssinia.com በመግባት ማግኘትና ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
14.9K views07:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 15:56:35
የአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግ በመጠቀም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ትኬት ክፍያ እንዴት መክፈል ይቻላል?
#Banking #BankofAbyssinia #AbyssiniaBank #Mobilebanking #BoAMobile #DigitalBanking #EthiopianAirlines #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
30.3K views12:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ