Get Mystery Box with random crypto!

Bank of Abyssinia

የቴሌግራም ቻናል አርማ boaeth — Bank of Abyssinia B
ርዕሶች ከሰርጥ:
Telegram
Contest
Giveaway
Ethiopia
Boa
Bankofabyssinia
Bankinginethiopia
Banksinethiopia
Banking
Holiday
All tags
የቴሌግራም ቻናል አርማ boaeth — Bank of Abyssinia
ርዕሶች ከሰርጥ:
Telegram
Contest
Giveaway
Ethiopia
Boa
Bankofabyssinia
Bankinginethiopia
Banksinethiopia
Banking
Holiday
All tags
የሰርጥ አድራሻ: @boaeth
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 171.06K
የሰርጥ መግለጫ

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 37

2022-06-15 15:00:36
ባንካችን አቢሲንያ አለም ላይ አሉ ከተባሉ የተለያዩ የገንዘብ ማስተላለፊያ ተቋማቶች ጋር አብሮ የሚሰራ ሲሆን ደንበኞቻችን በመረጡት ተቋም ገንዘብ ፈጣን እና ቀላል በሆነ መንገድ መላክ ወይም መቀበል ይችላሉ።

#BankofAbyssina #Banking #BanksinEthiopia #MoneyTransfer #XpressMoney #WorldRemit #TerraPay #WesternUnion #Dahabshil #MoneyGram #Ria #TransFast #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
14.6K viewsedited  12:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-13 10:22:22 አቢሲንያ ባንክ በባንኪንግ ኢንደስትሪው ዘርፍ የመጀመሪያ የሆነውን ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ደንበኞችን ያማከለ ቨርቸዋል የባንክ ማዕከል ሥራ አስጀመረ፡፡
//
ባንካችን የአምስት ዓመት የስትራቴጂ ዕቅዱን ሲነድፍ ለደንበኞች ምቾቱን የጠበቀና የላቀ የባንክ አገልግሎት ለመስጠት በማሰብ ለዲጂታል ቴክኖሎጂ (Digitalization) ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት አያሌ አበረታች ተግባራትን አከናውኗል፡፡

በዚህም መሠረት፣ ባንካችን በስልታዊ ዕቅዱ የመጀመሪያ ምዕራፍ የሞባይል ባንኪንግ፣ ኢንተርኔት ባንኪንግ፣ አቢሲንያ ኦንላይን፣ ኢ-ኮሜርስ ፔይመንት ጌትዌይን የመሳሰሉ የኦንላይን የባንክ አገልግሎቶችን በመጀመር፣ እንዲሁም የክፍያ ማለትም የኤ.ቲ.ኤምና የፖስ መሣሪያ በማኅበረሰባችን ዘንድ ይበልጥ ተደራሽ በማድረግ ረገድ ከፍተኛ ሥራ በመሥራት ላይ ይገኛል፡፡

ከዚሁ ጋር በተያያዘ አቢሲንያ ባንክ በባንኪንግ ኢንደስትሪው ዘርፍ የመጀመሪያ የሆነውን የቨርቸዋል የባንክ አገልግሎት ማዕከል መስከረም 14 ቀን 2013 ዓ.ም. በይፋ ማስተዋወቁ ይታወቃል፡፡ይህ የቨርቸዋል የባንክ አገልግሎት ማዕከል በባንካችን የደንበኛ አማካሪዎች በመታገዝ የተሟላ የባንክ አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን በአይ.ቲ.ኤም. (Interactive Teller Machine) የሚታገዝና ደንበኞች ምቾታቸው ተጠብቆ በቀን ለ24 ሰዓት በሳምንት ለ7 ቀናት አገልግሎት የሚያኙበት ነው፡፡

ደንበኞች በዚህ ደኅንነቱ በተጠበቀ የቨርቸዋል ማዕከል ከሚያገኟቸው አገልግሎቶች መካከል;-
- ሒሳብ መክፈት፤
- ገንዘብ ተቀማጭ ወይም ወጪ ማድረግ፤
- ቼክ መመንዘርና ተቀማጭ ማድረግ፤
- የሃገር ውስጥ ሓዋላ፤
- ገንዘብ ማስተላለፍ እና
- እንደ ሞባይል ባንኪንግ፣ ኢንተርኔት ባንኪንግ፣ ካርድ ባንኪንግና ሞባይል መኒ ያሉ የዲጂታል ባንክ አገልግሎቶችን ለማግኘት ያስችላል፡፡

አቢሲንያ ባንክ ይህ አገልግሎት ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ደንበኞችቹን ያማከለ እንዲሆን ለማድረግ ከወለድ ነጻ የቨርቹዋል ባንክ አገልግሎት በአዲስ አበባ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ልዩ ስሙ ቤተል አካባቢ በመክፈት ከሰኔ 05 ቀን 2014 ዓ.ም. ጀምሮ ለክቡራን የባንኩ ደንበኞች የተሟላ የባንክ አገልግሎት መስጠት የጀመረ መሆኑን በደስታ እናበስራለን፡፡
18.5K views07:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-13 10:22:21
17.4K views07:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-10 15:07:29
የአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግን በመጠቀም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ትኬትዎን በቀላሉ ሳይጉላሉ ካሉበት በመክፈል ጊዜዎን ይቆጥቡ፣ ህይወትዎንም ያዘምኑ።
#BankofAbyssina #BanksinEthiopia #BankingServices #MobileBanking #DigitalBanking #EthiopianAirlines #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
12.9K views12:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-09 14:55:49 ባንኮች የብድር ማመልከቻ ከመቀበል ጀምሮ ደንበኛ ወይም ተበዳሪ የሚፈልገውን የብድር መጠን ለመፍቀድ እንዲሟላ የሚፈልጉት፣ የጋራ መሠረታዊ ቅድመ ሁኔታዎች እንዲሁም መስፈርቶች አሉ፡፡ አነዚህን መስፈርቶችና ከጀርባ ያሉትን ምክንያቶች በሚገባ መገንዘብና አስፈላጊውን ቅድመ ሁኔታ በሂደት ማሟላት የብድር ጥያቄ ውድቅ እንዳይሆን ከማገዝ ባለፈ፣ የሚፈለገውን የብድር መጠን ሳይቀናነስ ከባንኮች የማግኘት ዕድልን ያሰፋል፡፡ ተጨማሪ ያንብቡ፡ https://www.bankofabyssinia.com/loanr/
14.3K views11:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-08 14:59:39
Be A Legend!
Pay with your BoA Visa card like Drogba!

#BankofAbyssinia #TheChoiceForAll #Visa #DigitalEthiopia #payments
13.1K viewsedited  11:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-04 10:25:21
አቢሲንያ ባንክ ከብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ጋር የመግባቢያ ሠነድ ተፈራረመ፤
ባንካችን ከብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ጋር የተፈራረመው የመግባቢያ ሠነድ ሃገራችን ለዜጎች የብሔራዊ መታወቂያ ተደራሽነትን ለማረጋገጥ የምታደርገው ጥረት አንድ አካል ሲሆን ፣በስምምነቱ መሠረትም ባንኩ የብሔራዊ መታወቂያ ለማግኘትና መረጃዎችን ለማስመዝገብ ፍቃደኛ ለሆኑ ደንበኞችና ዜጎች ከፕሮግራም ቢሮ ጋር በማቀናጀት ተደራሽ የሆነ አገልግሎት የሚሰጥ ይሆናል፡፡
ምዝገባው አስፈላጊ ዝግጅቶች ከተጠናቀቁ በኋላ በባንካችን ቅርንጫፎች እና ምቹ በሚሆኑ ቦታዎች ለባንካችን ተገልጋዮች እና በአጠቃላይ ለህብረተሰቡ ክፍት እንደሚሆን በፊርማ ሥነ-ስርዓቱ ላይ ባንኩንና ፕሮግራሙን በመወከል የተገኙ የሥራ ሃላፊዎች ገልፀዋል፡፡
14.2K views07:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-02 15:43:04 እንደሚታቀው ዓለም ከፈጠራቸው የቴክኖሎጂ ሽግግሮች መካከል በጉልህ የሚጠቀሰው የባንክ ሥርዐት ነው፡፡ ዘመኑ የፈጠረው የባንክ ስርአት ከሚያከናውናቸው ተግባራት አንዱ የገንዘብ ዝውውርን ህጋዊና ጤናማ እንዲሆን በማድረግ ከአንዱ የዓለም ጫፍ ወደ ሌላኛው ገንዘብ እንዲደርስ ማድረግ ነው፡፡ ተጨማሪ ያንብቡ፡ https://www.bankofabyssinia.com/swift/
12.1K views12:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-01 14:52:27
Be A Legend!
Pay online with your BoA Visa card like Drogba!
#BankofAbyssinia #TheChoiceForAll #Visa #Payments #DigitalEthiopia #Ethiopia #onlinepayments #DigitalBanking
12.6K views11:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-27 15:11:03
Be A Legend!
Pay with your BoA Visa card like Drogba!
#BankofAbyssinia #TheChoiceForAll #Visa #Payments #DigitalEthiopia #Ethiopia #DigitalBanking
11.8K views12:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ