Get Mystery Box with random crypto!

Bank of Abyssinia

የቴሌግራም ቻናል አርማ boaeth — Bank of Abyssinia B
ርዕሶች ከሰርጥ:
Telegram
Contest
Giveaway
Ethiopia
Boa
Bankofabyssinia
Bankinginethiopia
Banksinethiopia
Banking
Holiday
All tags
የቴሌግራም ቻናል አርማ boaeth — Bank of Abyssinia
ርዕሶች ከሰርጥ:
Telegram
Contest
Giveaway
Ethiopia
Boa
Bankofabyssinia
Bankinginethiopia
Banksinethiopia
Banking
Holiday
All tags
የሰርጥ አድራሻ: @boaeth
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 171.06K
የሰርጥ መግለጫ

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 33

2022-09-10 17:19:10 ዉድ "የአበባ አየሽ ወይ" ጨዋታ ተወዳዳሪዎች፣ ጰጉሜን 05 ቀን 2014 ዓ.ም ከጧቱ 3:00 ሰዓት እስከ 10:00 ሰዓት በየቅርንጫፎቻችን በመገኘት ያቀረባችሁትን ጨዋታ ቪዲዮ እስከ መስከረም 02 ቀን 2015 ዓ.ም. ከምሽቱ 12:00 ድረስ መላክ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን። መልካም በዓል።
69.8K viewsedited  14:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-10 09:24:38
የ“አበባ አየሽ ወይ” ባሕላዊ ጨዋታ ውድድር መጀመሩን ተከትሎ፣ ተሳታፊዎች ከዛሬ ቅዳሜ፣ ጳጉሜን 5 ቀን 2014 ዓ.ም. 3:00 እስከ 10:00 ባለው ሰዓት በቅርንጫፎች በመገኘት የሚያቀርቡትን መልዕክትና ሥነ ጥበባዊ ጨዋታ በመሥፈርቱ መሠረት በቪዲዮ ቀርፀው፣ ከቅርንጫፎች ያገኙትን ኮድ አያይዘው በመጻፍ፣ ቪዲዮውን ከእነኮዱ በቴሌግራም ቁጥር +251973875782 ላይ መላክ ወይም በዚህ ልጥፍ አስተያየት መስጫ ላይ መጫን ይችላሉ፡፡
መልካም ዕድል፣ መልካም በዓል!
69.9K viewsedited  06:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-10 09:09:41 Bank of Abyssinia pinned a file
06:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 15:56:01
እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ!

ባንካችን አዲሱ ዓመት ሰላማችን የሚበዛበት እንዲሁም ጤናችን የተሟላ የሚሆንበት እንዲሆን ይመኛል።

#BankofAbyssinia #Banking #NewYear #EthiopianNewYear #Holiday #NewYearResolution #2015 #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
58.6K views12:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-08 16:56:06
ባንካችን ያዘጋጀው <የአቢሲንያ አደይ> የተሰኘ ሽልማት የሚያስገኝ “አበባ አየሽ ወይ” ባሕላዊ ጨዋታ ውድድር ማስጀመሪያ በዛሬው ዕለት ሐሙስ፣ ጳጉሜን 3 ቀን 2014 ዓ.ም. ታዳጊ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች የአባ አየሽ ወይ ባህላዊ ጨዋታን በማሳየት እና በተለያዩ መሰናዶዎች የባንካችን የበላይ ሥራ ኃላፊዎች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና የሚዲያ አካላት በተገኙበት ለገሐር በሚገኘው የባንካችን ዋና መ/ቤት ዝግጅት በደመቀ ሁኔታ በይፋ ተጀምሯል፡፡
59.5K views13:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-08 09:46:40 አቢሲንያ ባንክ ለአዲስ አበባ እና አዳማ ዲስትሪክት በተለማማጅ ባንከኛ (Bank Trainee) የሥራ መደብ ላወጣው ማስታወቂያ የተሰጠውን የጽሁፍ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች የፈተና ውጤት በትናንትናው ዕለት(ጳጉሜ 02 ቀን 2014 ዓ.ም) ማውጣቱ ይታወሳል፡፡ ተወዳዳሪዎች የፈተናው ውጤት ላይ ስማችንም ይካተት ብላችሁ በጠየቃችሁት መሰረት የስማችሁ ዝርዝር ከምዝገባ ቁጥራችሁ ትይዩ የተቀመጠ በመሆኑ ውጤታችሁን ማየት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
15.6K views06:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 15:00:48
Bank of Abyssinia is at the African Tech Expo held at the Ethiopian Skylight Hotel from September 7 to September 9, 2022. Visit us and learn more about the latest bank technology in the industry.
#Banking #BankofAbyssinia #AbyssiniaBank #Africa #tech #AfricanTechExpo #technology #DigitalBanking #Ethiopianskylighthotel #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
14.0K views12:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 09:55:09
አቢሲንያ ባንክ ባወጣው የተለማማጅ ባንከኛ (Bank Trainee) የሥራ መደብ የተሰጠውን የጽሑፍ ፈተና ለወሰዱና የማለፊያ ውጤት ለማምጣት የቻሉ አመልካቾችን የቃለ-መጠይቅ ፈተና ለመስጠት እንዲያስችል የመኖሪያ አድራሻቸውን ባገናዘበ መልኩ ከምስራቅ አዲስ ዲስትሪክት፣ ምዕራብ አዲስ ዲስትሪክት ወይም ማዕከላዊ አዲስ ዲስትሪክት መካከል አንዱን ብቻ በመምረጥ የዲስትሪክቱን ሙሉ ስም ብቻ እስከ ጳጉሜ 04 ቀን 2014 ዓ.ም. ድረስ እንድትልኩ በጠየቅነው መሠረት በዲስትሪክት ቢሮዎቹ ሥር የሚገኙ ቦታዎች ከታች የተገለጹት መሆናቸውን እንገልፃለን፡፡

ማዕከላዊ አዲስ ዲስትሪክት
ከገርበ ጉራቻ - ሱሉልታ - አዲሱ ገበያ - ፒያሳ - አራት ኪሎ- ፍልውሃ - ለገሃር - ቄራ - ጐፋ - ሳሪስ - ቃሊቲ - ገላን - ቂሊንጦ - ኮየ ፈጬ - ቱሉ ዲምቱ - ዱከም- ቢሾፍቱ፣
ምስራቅ አዲስ ዲስትሪክት
ከሰሜን ሸዋ - ደብረ ብርሃን- ቦሌ አራብሳ- የካ አባዶ- ሰሚት -አያት - ጐሮ- ኮተቤ -መገናኛ -ቦሌ -ቦሌ ቡልቡላ- ካዛንችስ - መስቀል አደባባይ፣
ምዕራብ አዲስ ዲስትሪክት
ከሰበታ - አለምገና - ወለቴ - አየር ጤና -አለም ባንክ - አንፎ -ቤተል -ጀሞ- ለቡ- መርካቶ- ኮልፌ
22.3K views06:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ