Get Mystery Box with random crypto!

ዉድ 'የአበባ አየሽ ወይ' ጨዋታ ተወዳዳሪዎች፣ ጰጉሜን 05 ቀን 2014 ዓ.ም ከጧቱ 3:00 ሰዓት | Bank of Abyssinia

ዉድ "የአበባ አየሽ ወይ" ጨዋታ ተወዳዳሪዎች፣ ጰጉሜን 05 ቀን 2014 ዓ.ም ከጧቱ 3:00 ሰዓት እስከ 10:00 ሰዓት በየቅርንጫፎቻችን በመገኘት ያቀረባችሁትን ጨዋታ ቪዲዮ እስከ መስከረም 02 ቀን 2015 ዓ.ም. ከምሽቱ 12:00 ድረስ መላክ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን። መልካም በዓል።