Get Mystery Box with random crypto!

ውድ “የአበባ አየሽ ወይ” ጨዋታ ተሳታፊዎች በቅርንጫፎቻችን በመገኘት ላቀረባችሁት ጨዋታ ባንካችን | Bank of Abyssinia

ውድ “የአበባ አየሽ ወይ” ጨዋታ ተሳታፊዎች በቅርንጫፎቻችን በመገኘት ላቀረባችሁት ጨዋታ ባንካችን ያለውን አክብሮት እየገለፀ ብዙ ተሳታፊዎች ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለመላክ መቸገራቸውን በመግለጣቸው ምክንያት የመላኪያው ቀን እስከ ማክሰኞ መስከረም 3 ቀን 2015 ዓ.ም. ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ድረስ የተራዘመ መሆኑን እንገልፃለን፡፡