Get Mystery Box with random crypto!

የ“አበባ አየሽ ወይ” ባሕላዊ ጨዋታ ውድድር መጀመሩን ተከትሎ፣ ተሳታፊዎች ከዛሬ ቅዳሜ፣ ጳጉሜን | Bank of Abyssinia

የ“አበባ አየሽ ወይ” ባሕላዊ ጨዋታ ውድድር መጀመሩን ተከትሎ፣ ተሳታፊዎች ከዛሬ ቅዳሜ፣ ጳጉሜን 5 ቀን 2014 ዓ.ም. 3:00 እስከ 10:00 ባለው ሰዓት በቅርንጫፎች በመገኘት የሚያቀርቡትን መልዕክትና ሥነ ጥበባዊ ጨዋታ በመሥፈርቱ መሠረት በቪዲዮ ቀርፀው፣ ከቅርንጫፎች ያገኙትን ኮድ አያይዘው በመጻፍ፣ ቪዲዮውን ከእነኮዱ በቴሌግራም ቁጥር +251973875782 ላይ መላክ ወይም በዚህ ልጥፍ አስተያየት መስጫ ላይ መጫን ይችላሉ፡፡
መልካም ዕድል፣ መልካም በዓል!