Get Mystery Box with random crypto!

ባንካችን ያዘጋጀው የተሰኘ ሽልማት የሚያስገኝ “አበባ አየሽ ወይ” ባሕላዊ ጨዋታ ውድድር ማስጀመ | Bank of Abyssinia

ባንካችን ያዘጋጀው <የአቢሲንያ አደይ> የተሰኘ ሽልማት የሚያስገኝ “አበባ አየሽ ወይ” ባሕላዊ ጨዋታ ውድድር ማስጀመሪያ በዛሬው ዕለት ሐሙስ፣ ጳጉሜን 3 ቀን 2014 ዓ.ም. ታዳጊ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች የአባ አየሽ ወይ ባህላዊ ጨዋታን በማሳየት እና በተለያዩ መሰናዶዎች የባንካችን የበላይ ሥራ ኃላፊዎች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና የሚዲያ አካላት በተገኙበት ለገሐር በሚገኘው የባንካችን ዋና መ/ቤት ዝግጅት በደመቀ ሁኔታ በይፋ ተጀምሯል፡፡