Get Mystery Box with random crypto!

Bank of Abyssinia

የቴሌግራም ቻናል አርማ boaeth — Bank of Abyssinia
ርዕሶች ከሰርጥ:
Telegram
Contest
Giveaway
Ethiopia
Boa
Bankofabyssinia
Bankinginethiopia
Banksinethiopia
Banking
Holiday
All tags
የሰርጥ አድራሻ: @boaeth
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 171.06K
የሰርጥ መግለጫ

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 38

2022-05-25 15:08:15
የአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግ መተግበርያን በመጠቀም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ትኬት ክፍያዎን ይፈጽሙ!
ክፍያ ለመፈፅም የሚከተሉትን ቀላል ሂደቶች ይከተሉ።
1. በአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግ login ያድርጉ።
2. ዋና ሜኑ ውስጥ utility payment የሚለውን አማራጭ በመክፈት Ethiopian Airlines Ticket የሚለውን ይጫኑ።
3. የበረራ ትኬት መክፈያ ቁጥርዎን (PNR) አስገብተው አስፈላጊውን መረጃ ማሰገባትዎን ካረጋገጡ በኋላ pay የሚለውን ይጫኑ።

#DigitalBanking #BoAmobilebanking #EthiopianAirlines #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
16.1K views12:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-23 14:23:35
አቢሲንያ ባንክ የደንበኞቹን የእርካታ ደረጃ ለመለካት በአማርኛ/በእንግሊዘኛ የተዘጋጀ መጠይቅ በሥልክ መላኩ ይታወሳል፡፡ መጠይቁን የሞላችሁ ደንበኞቻችን በጣም እያመሰገንን መጠይቁ ያልደረሳችሁ እና ያልሞላችሁ ደንበኞቻችን ደግሞ ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ (ሊንኩን) በመጫን ለጥያቄዎቹን ምላሽ እንዲሰጡን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

Conventional (መደበኛ)
አማርኛ አማራጭ - https://forms.gle/qCKbiFfe3eisJF2q7
English Option - https://forms.gle/rBP4PaxtqBxFgKr26

IFB (ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ለሆናችሁ)
አማርኛ አማራጭ - https://forms.gle/48ukHVDLRi1G57eq5
English Option - https://forms.gle/6thVJk7f2p1DUQeF9
12.6K views11:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-20 16:11:34
24/7 በሚሰሩት የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከላቶቻችን የውጭ ሃገራት ገንዘቦችን በቀላሉ ይመንዝሩ።
#BankofAbyssinia #BOA #DigitalBanking #ITM #VirtualBankinginEthiopia #VirtualBanking #SelfService #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
10.6K views13:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-18 17:39:14
በአመችዎት ቀን እና ጊዜ 24 ሰዓት ከእሁድ እስከ እሁድ በቨርቸዋል ባንኪንግ ማዕከላቶቻችን በመገኘት የያዙትን ቼክ ገቢ ማድረግ ወይም መመንዘር ይችላሉ።

#BankofAbyssinia #BOA #DigitalBanking #ITM #VirtualBankinginEthiopia #VirtualBanking #SelfService #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
10.1K views14:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 15:35:35 ዘመን የሚወልዳቸው አዳዲስ ግኝቶች፣ የሰውን ልጅ ውስብስብ ሕይወት በማቅለል ረገድ የሚያበረክቱት አስተዋጽዖ ቀላል የሚባል አይደለም። ከባዱን ሸክም ማቅለል፤ ሩቅን መንገድ ማቅረብ፤ ዳር የሆነውን ወደ መሐል ማምጣት ተችሏል። የዘመን ስጦታዎች ሰፊውን ዓለም በማጥበብ፤ ጠባቡን ሰፈር በማስፋት፤ ከአንዱ ጫፍ ወደ ሌላኛው ጥግ መቅረብ የሚቻልበትን ዕድል ፈጥረዋል። ተጨማሪ ያንብቡ፡ https://www.bankofabyssinia.com/boa-mobile/
11.4K views12:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 17:47:20
ባንካችን ለልገሳ ብቻ አስቦ ያዘጋጀውን ድህረገፅ በመጠቀም ማንኛውም ሰው ከየትኛውም አለም ቪዛ ወይም ማስተርካርድ በመጠቀም ከባንካችን ጋር አብረው ለሚሰሩት የተለያዩ በጎ አድራጎት ተቋማት በቀጥታ ድጋፍዎን ማድረግ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ ድህረገፃችንን ይጎብኙ!
http://donate.bankofabyssinia.com
#BankofAbyssinia #Donation #DigitalBanking #VisaCard #MasterCard #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
6.6K views14:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 16:02:56
አቢሲንያ ባንክ በመዲናችን አዲስ አበባ ለሚያስገነባው የባንኩ ዋና መ/ቤት ሕንፃ ግንባታ ጨረታውን ካሸነፈው ቻይና ስቴት ኮንስትራክሽን ኢንጂነሪንግ ኩባንያ ጋር የግንባታ ውል ስምምነት ፊርማ ዛሬ ግንቦት 04 ቀን 2014 ዓ.ም በሃያት ሪጀንሲ ሆቴል በደማቅ ስነ-ስርዓት አከናዉኗል፡፡
ለተጨማሪ መስፈንጠሪያውን ይጠቀሙ: https://www.bankofabyssinia.com/60-floors/
12.8K views13:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 17:12:10
በአቢሲንያ የኢ-ኮሜርስ ክፍያ መንገድ ንግድዎን ያቀላጥፉ!
የድርጅትዎን ድህረ ገፅ ወይም መተግበሪያ ከባንካችን የኢ-ኮሜርስ ክፍያ መንገድ ጋር በማሳለጥ ከመላው ዓለም ክፍያ በቪዛ እና ማስተር ካርድ በቀላሉ መቀበል ይችላሉ::

#BankofAbyssinia #E_Commerce #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
18.3K viewsedited  14:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-06 17:47:05
በአቢሲንያ ኢ-ኮሜርስ የክፍያ አማራጭ የቪዛ እና ማስተር ካርድዎን በመጠቀም ከየትኛውም የዓለም ክፍል ለሆቴል ፣ ለግብይት ፣ ለጉብኝት ክፍያ ይፈጽሙ፣ ለወዳጅ ዘመድዎ አስቤዛ ያድርጉ ፣ እንዲሁም የተለያዩ አገልግሎቶችን በቀላሉ ያግኙ!
#Visa #MasterCard #ecommerce #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ
34.7K views14:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-04 16:30:37
እንኳን ለኢትዮጵያ አርበኞች ቀን አደረሰን!

#EthiopiaPatriotsDay #PatriotsDay #Ethiopia #Ethiopian #VictoryDay
37.4K views13:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ