Get Mystery Box with random crypto!

አቢሲንያ ባንክ ለባህር ዳር፣ ደሴ፣ ድሬ ዳዋ፣ ሐዋሳ እና ጅማ ዲስትሪክቶች በተለማማጅ ባንከኛ(Ba | Bank of Abyssinia

አቢሲንያ ባንክ ለባህር ዳር፣ ደሴ፣ ድሬ ዳዋ፣ ሐዋሳ እና ጅማ ዲስትሪክቶች በተለማማጅ ባንከኛ(Bank Trainee) ላወጣው የሥራ ማስታወቂያ ያመለከታችሁና ስማችሁ ከዚህ በታች የተገለጸው ተወዳዳሪዎች እሁድ ነሐሴ 29 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ የጽሁፍ ፈተና የሚሰጥ በመሆኑ የስም ዝርዝር እና የፈተና ቦታ እንድትመለከቱና ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በፈተናው ቀንና ቦታ እንድትገኙ እየጠየቅን ማንኛውም አይነት ተንቀሳቃሽ ስልክ/ሞባይል/ በፈተና ቦታ ይዞ መገኘት የተከለከለ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡