Get Mystery Box with random crypto!

Bank of Abyssinia

የቴሌግራም ቻናል አርማ boaeth — Bank of Abyssinia
ርዕሶች ከሰርጥ:
Telegram
Contest
Giveaway
Ethiopia
Boa
Bankofabyssinia
Bankinginethiopia
Banksinethiopia
Banking
Holiday
All tags
የሰርጥ አድራሻ: @boaeth
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 171.06K
የሰርጥ መግለጫ

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 28

2022-11-25 15:30:47
#የአቢሲንያ_ስጦታ!
//
ባንካችን ከዛሬ ህዳር 16 ቀን 2015 ዓ.ም. እስከ ህዳር 30 ቀን 2015 ዓ.ም. የሚቆይ፣
5(አምስት) ሳምሰንግ A32 ስልኮችና
7 (ሰባት) የኩሪፍቱ ውሃ ፓርክ የጥንዶች የመግቢያ እና የምሳ ስጦታ
3 (ሶስት) የአንድ ዓመት ያልተገደበ ድምፅ ፣ ያልተገደበ ዳታ እና ሌሎች ሽልማቶች የተካተቱበት ውድድር አዘጋጅቷል፡፡
/
#ውድድሩ በኢንስታግራም @abyssinia_bank ላይ ብቻ የሚካሄድ ሲሆን በውድድሩ በመሳተፍ ሥጦታዎቹን ለማግኘት ከታች የተዘረዘሩትን ቀላል ቅደም ተከተሎች ይከተሉ።
/
#የውድድሩ ተሳታፊ ለመሆን፣
1. የባንካችንን ኢንስታግራም https://www.instagram.com/abyssinia_bank ገፅ መከተል (ተሳታፊዎች አስቀድመው የባንካችንን ኢንስታግራም @abyssinia_bank ገፅ ተከታይ ከሆኑ ወደሚቀጥለው ደረጃ መሄድ ይችላሉ።)
2. የባንካችንን ንክኪ አልባ ኤቲኤም ካርድ አገልግሎታችንን በኤቲኤም እና በPOS ማሽኖች ሲጠቀሙ የሚያሳይ ፎቶ መነሳት።
3. እዚህ ጋር የተቀመጠውን ሃሽታግ በመጠቀም የተነሱትን ፎቶ በኢንስታግራም ገጽዎ ላይ በማጋራት የባንካችንን የኢንስታግራም ገፅ @abyssinia_bank Tag ማድረግ።
#boacontactless
4. የዚህ ፖስት የአስተያየት መስጫ ሳጥኑ ላይ ስለ አቢሲንያ ቪዛ ካርድ አስተያየት ይስጡ።
5. ይህን ፖስት ላይክ ያድርጉ።
/
ማስታወሻ፡ ተሳታፊዎች ንክኪ አልባ ካርዳችንን እየተገለገሉ የሚነሱት ፎቶዎች እጅ እና ፊትን በሚገባ ማሳየታቸውን ያረጋግጡ።
# እነዚህን ቀላል ቅደም ተከተሎች የተከተሉ ተወዳዳሪዎች የሽልማት እጩ ይሆናሉ፡፡
# ውድድሩ ከዛሬ ህዳር 16 ቀን 2015 ዓ.ም አስከ ህዳር 30 ቀን 2015 ዓ.ም የሚካሄድ ይሆናል!
# በመጨረሻም አሸናፊዎች በዕጣ ማውጫ ሶፍትዌር ይመረጣሉ።
መልካም ዕድል!!
#boacontactless #visacard #giveaway #contest #gifts #Samsung #kuriftuwaterpark #ethotelunlimitedpackage #Abyssinia #BankofAbyssina #TheChoiceForAll #BanksinEthiopia #BankingServices #DigitalBanking #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
15.9K viewsedited  12:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-24 15:30:25 ለአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች የተደረገ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔዎች የስብሰባ ጥሪ
የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች 26ኛ ዓመታዊ መደበኛ እና 13ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔዎች ቅዳሜ ህዳር 17 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ አዲስ አበባ ካዛንቺስ አካባቢ በሚገኘው ኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል (በቀድሞ ስሙ ኢንተርኮንቲኔታል አዲስ ሆቴል) የሚካሄድ በመሆኑ ባለአክሲዮኖች ከላይ በተጠቀሰው ቦታና ቀን ተገኝታችሁ በጉባዔው እንድትሳተፉ የዳይሬክተሮች ቦርድ በአክብሮት ጥሪውን ያቀርባል፡፡
የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የዳይሬክተሮች ቦርድ!
6.9K viewsedited  12:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-23 15:41:08
የባንካችን ኤ.ቲ.ኤም ማሽኖች ልዩ ከሚያደርጓቸው ነገሮች ውስጥ ጥቂቶቹ...

#BankofAbyssinia #BOA #BOAATMs #Banking #BankinginEthiopia #ATM #ATMMachines #AddisAbaba #GuzoGo #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
17.1K viewsedited  12:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-18 14:59:26
እንዲህም ተጀምሯል!

ገንዘብ ከአቢሲንያ ATM ማሽኖች ለማውጣት የኤ.ቲ.ኤም ካርድዎን ማስገባት አይጠበቅብዎትም፣ ወደ ማሽኑ በማስጠጋት እና የይለፍ ቃል በማስገባት ብቻ ገንዘብዎን ማውጣት ይችላሉ።

#BankofAbyssinia #Banking #ATM #ATMMachines #BankinginEthiopia #BanksinEthiopia #DigitalBanking #ContactlessCards #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
9.1K views11:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-17 15:39:50 7 የአቢሲንያ ቪዛ ካርድን በመጠቀም ማከናወን የሚችሏቸው ነገሮች
ተጨማሪ ለማንበብ ከታች የሚገኘውን መስፈንጠሪያ ይጠቀሙ https://www.bankofabyssinia.com/BoA-visa-benefits/
15.8K views12:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-16 15:01:25
አቢሲንያ ባንክ እና ቪዛ “ወደ አለም ዋንጫ የሚወስዶት ብቸኛ ካርድ፣ ከቪዛ የተበረከተ” በሚል መሪ ቃል በአጋርነት የአዘጋጁት ፕሮግራም ሁለተኛው ዕድለኛ አሽናፊ የሚታውቅበት ዕጣ አወጣጥ ስነስርዓት የባንካችን የተለያዩ የሥራ ኃላፊዎች፣ የቪዛ ተወካዮች እንዲሁም ሌሎች ታዳሚዎች በተገኙብት በብሄራዊ ሎተሪ አዳራሽ ዛሬ ሕዳር 7 ቀን 2015 ዓ.ም ተካሄደ፡፡
28.0K views12:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-15 15:01:44
ባንካችን ከአዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር መሠረታዊ የህብረት ሥራ ማህበር ጋር የኮር ባንኪንግ ሥራዎችን የሚያስተሳስር የሲስተም ልማት (System Integration) የትግበራ ውል ስምምነት ሰነድ ተፈራረመ፡፡
የሲስተም ልማት(System Integration) ትግበራው፣ የማህበሩ አባላት ወርሀዊ ቁጠባቸውንም ሆነ የብድር ክፍያቸውን በባንኩ በሚገኘው የህብረት ሥራ ማህበሩ ሂሳብ ላይ ሲያስገቡ በዚያው ፍጥነት (Real Time) አዋጭ በሚገኘው ሂሳባቸው ላይ ማስተላለፍ እንዲሁም የባንኩንና የህብረት ሥራ ማህበሩን ሂሳብ የማወራረድ ሥራን የሰው ጣልቃ ገብነት በሌለው መንገድ ማከናወን የሚያስችል ሲሆን፣ ይህም ለሌሎች የዲጂታልና ኤሌክትሮኒክ ማበልፀግ ሥራ በር ከፋችና አመቺነትን የፈጠረ መሆኑም ተገልጿል፡፡
የመግባቢያ ስምምነቱን የአዋጭ የኮር ባንኪንግ እና ሶፍትዌር ማስፋፊያ ሀላፊ በሆኑት አቶ ሰለሞን ወሌ እና የአቢሲንያ ባንክ ምክትል ዋና ሪቴል ኦፕሬሽን የሆኑት አቶ ኤልያስ ካሳ ፈርመዋል፡፡
33.1K views12:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-11 15:47:36
የቴሌብር ተጠቃሚዎች የአቢሲንያ ኤ.ቲ.ኤም ማሽኖችን በመጠቀም ያለ ካርድ ገንዘብ ከቴሌብር ሂሳብ ማውጣት ይችላሉ።

#BankofAbyssinia #Ethiotelecom #ATM #Telebirr #ATMMachines #ATMCard #Banking #DigitalBanking #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
14.9K viewsedited  12:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-09 11:32:56 ለአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች የተደረገ መደበኛ እና ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባዔዎች የስብሰባ ጥሪ

የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች 26ኛ ዓመታዊ መደበኛ እና 13ኛ ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባዔዎች ቅዳሜ ህዳር 17 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ አዲስ አበባ ካዛንቺስ አካባቢ በሚገኘው ኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል (በቀድሞ ስሙ ኢንተርኮንቲኔታል አዲስ ሆቴል) የሚካሄድ በመሆኑ ባለአክሲዮኖች ከላይ በተጠቀሰው ቦታና ቀን ተገኝታችሁ በጉባዔው እንድትሳተፉ የዳይሬክተሮች ቦርድ በአክብሮት ጥሪውን ያቀርባል፡፡
የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የዳይሬክተሮች ቦርድ!

ዝርዝር መረጃውን ለማግኘት ከታች የተቀመጠውን መስፈንጠሪያ በመጠቀም ቪዲዮውን ይመልከቱ፡፡



12.7K views08:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-08 16:54:44
አቢሲንያ ባንክ እና ቪዛ “ወደ አለም ዋንጫ የሚወስዶት ብቸኛ ካርድ፣ ከቪዛ የተበረከተ” በሚል መሪ ቃል በአጋርነት የአዘጋጁት ፕሮግራም የመጀመሪያው ዕድለኛ አሽናፊ የሚታውቅበት እጣ አወጣጥ ስነስርአት የባንኩ የተለያዩ የሥራ ኃላፊዎች፣ የቪዛ ተወካዮች እንዲሁም ሌሎች ታዳሚዎች በሚገኙብት ነገ ጥቅምት 30 ቀን 2015 ዓ.ም በብሄራዊ ሎተሪ አዳራሽ ይካሄዳል። በመሆኑም ዝግጅቱን ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በፌስቡክ በቀጥታ ስርጭት ስለምናስተላልፍ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን፡፡
14.0K viewsedited  13:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ