Get Mystery Box with random crypto!

አቢሲንያ ባንክ እና ቪዛ “ወደ አለም ዋንጫ የሚወስዶት ብቸኛ ካርድ፣ ከቪዛ የተበረከተ” በሚል መሪ | Bank of Abyssinia

አቢሲንያ ባንክ እና ቪዛ “ወደ አለም ዋንጫ የሚወስዶት ብቸኛ ካርድ፣ ከቪዛ የተበረከተ” በሚል መሪ ቃል በአጋርነት የአዘጋጁት ፕሮግራም ሁለተኛው ዕድለኛ አሽናፊ የሚታውቅበት ዕጣ አወጣጥ ስነስርዓት የባንካችን የተለያዩ የሥራ ኃላፊዎች፣ የቪዛ ተወካዮች እንዲሁም ሌሎች ታዳሚዎች በተገኙብት በብሄራዊ ሎተሪ አዳራሽ ዛሬ ሕዳር 7 ቀን 2015 ዓ.ም ተካሄደ፡፡