Get Mystery Box with random crypto!

Bank of Abyssinia

የቴሌግራም ቻናል አርማ boaeth — Bank of Abyssinia
ርዕሶች ከሰርጥ:
Telegram
Contest
Giveaway
Ethiopia
Boa
Bankofabyssinia
Bankinginethiopia
Banksinethiopia
Banking
Holiday
All tags
የሰርጥ አድራሻ: @boaeth
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 171.06K
የሰርጥ መግለጫ

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 27

2022-12-12 09:30:23
We Are Hiring!

Bank of Abyssinia is looking to hire applicants for the Post of;

1. Corporate Legal Senior Attorney
2. Foreclosure Attorney
3. Foreclosure Senior Attorney
Place of work – Addis Ababa
Use the link below to apply for the vacancy https://vacancy.bankofabyssinia.com
12.2K views06:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-09 15:00:13
#የአቢሲንያ_ስጦታ! ተራዝሟል
//
ባንካችን ከህዳር 16 ቀን 2015 ዓ.ም. የጀመረውን ውድድር እስከ ታህሳስ 7 ቀን 2015 ዓ.ም. ተራዝሟል
የውድድሩን ዝርዝር በህዳር 16 ቀን 2015 ዓ.ም በኢንስታግራም ገጻችን ፖስት ላይ በማየት ይሳተፉ ።
ከታች የሚገኘውን መስፈንጠሪያ ይጠቀሙ።
https://www.instagram.com/p/ClYkoXRoaEn/
#boacontactless #visacard #giveaway #contest #gifts #Samsung #kuriftuwaterpark #ethotelunlimitedpackage #Abyssinia #BankofAbyssina #TheChoiceForAll #BanksinEthiopia #BankingServices #DigitalBanking #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
14.0K views12:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-07 15:01:13
የባንካችንን ሞባይል ባንኪንግ በመጠቀም የሞባይል አየር ሰዓት በቀላሉ ይሙሉ።

#BankofAbyssinia #Banking #mobilebanking #boamobilebanking #BanksinEthiopia #DigitalBanking #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
16.0K views12:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-05 17:03:02
በሚሊንየም አዳራሽ - የዓለም ዋንጫ ጨዋታዎችን በፌሽታ!!
አቢሲንያ ባንክ ከቪዛ ካርድ ጋር በመተባበር ሁሉንም ቀሪ ጨዋታዎች ኳታር ስታድየም ያሉ እስኪመስሎት በቀጥታ በሚሊንየም አዳራሽ በግዙፍ እስክሪን አብረን እንመልከት ይሎታል።
ዝግጅቱ ጨዋታው ከሚጀምርበት ሰዓት ቀደም ብሎ ክፍት በመሆኑ፣ ተጋባዦች ዝግጅቱን ለመታደም ቀደም ብለው ተገኝተው በተለያዩ አዝናኝ እና አሳታፊ መሰናዶዎች ራሳቸውን ዘና ማድረግ ይችላሉ።


#bankofabyssinia #Visa #የሁሉም_ምርጫ #Ethiopia #AddisAbaba #soccer #fifaworldcup
10.0K views14:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-03 09:33:59
አቢሲንያ ባንክ ከቪዛ ጋር በመተባበር በኳታር እየተከናወነ የሚገኘው የ2022 የፊፋ የዓለም ዋንጫን አስመልክቶ ባከናወነው የሽልማት ውድድር፣ አሸናፊዎች ኅዳር 19 ቀን 2015 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ በተዘጋጃው ደማቅ መርሀ ግብር ወደ ኳታር መሸኘታቸው የሚታወስ ሲሆን፣ የኳታር ቆይታቸው ምን እንደሚመስል በፎቶ እናጋራችሁ፡፡ ይህ ሽልማት ባለዕድል ደንበኞች ከመርጡት የቤተሰብ አባል ወይም ጓደኛ ጋር የማጣሪያ ጨዋታን ከመመልከት ባለፈ በኳታር በባለ 5 ኮኮብ ሆቴል ውስጥ ለሁለት ምሽቶች ማረፊያ፣ የገበያ አበል፣ ከመድረክ ጀርባ በቅርበት ትእይንት የማየት ልምድ እና ሁለት ተከታታይ ጨዋታዎችን የማየት ዕድልን ያካተተ ነው፡፡
8.4K views06:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-02 15:01:52
የባንካችን ኤ.ቲ.ኤም ማሽኖች ማየት ለተሳናቸው ግለሰቦችም አመቺ እንዲሆኑ ታስበው የተሰሩ ሲሆን፣ ማየት የተሳናቸው ሰዎች በድምፅ በተደገፈ አገልግሎት ታግዘው ገንዘብ በቀላሉ ማውጣት ይችላሉ።

#BankofAbyssinia #Banking #ATM #ATMMachines #BanksinEthiopia #DigitalBanking #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
14.8K views12:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-30 15:01:41
ባንካችን በአካል መምጣት ሳይጠበቅብዎ በአቅራቢያዎ በሚገኙት የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከሎቻችን የአቢሲንያ የባንክ ሂሳብዎን መክፈት ይችላሉ።

#Banking #BankinginEthiopia #VirtualBanking #DigitalBanking #BankofAbyssinia #Virtual #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
7.2K views12:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-29 11:34:39
አቢሲንያ ባንክ ከቪዛ ጋር በመተባበር በኳታር እየተከናወነ የሚገኘው የ2022 የፊፋ የዓለም ዋንጫን አስመልክቶ የሽልማት መርሐ-ግብር እንዲሁም የዕጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓቱን በብሔራዊ ሎተሪ አዳራሽ ማካሄዱ ይታወቃል፡፡ሆኖም ባለዕድለኞቹን ትላንት ኅዳር 19 ቀን 2015 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ ባዘጋጃው ደማቅ መርሀ ግብር ወደ ኳታር የሽኝት ዝግጅት አከናውኗል፡፡
ይህ ሽልማት ባለዕድል ደንበኛው ከሚመርጡት አንድ የቤተሰብ አባል ወይም ጓደኛ ጋር የመጀመሪያው ዙር የማጣሪያ ጨዋታን ለመመልከት ወደ ኳታር እንዲጓዙ የሚያስችላቸው ሲሆን፣ በተጨማሪም ባለ 5 ኮኮብ ሆቴል ውስጥ ለሁለት ምሽቶች ማረፊያ፣ የገበያ አበል፣ ከመድረክ ጀርባ በቅርበት ትእይንት የማየት ልምድ እና ሁለት ተከታታይ ጨዋታዎችን የማየት እድል ያካተተ ነው፡፡
791 views08:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-29 10:01:07
We Are Hiring!

Bank of Abyssinia is looking to hire applicants for the Post of;

1. Foreclosure Officer and Senior Attorney

Place of work – Addis Ababa

2. Grade I Branch Manager
3. Grade I Branch Business Manager
4. Grade I Branch Operation Manager
5. Senior Administrative Assistant

Place of work
Jimma District (Bako, Gambella, Gomma, Gudetu Arjo, Kumbabe, Nekamt, Shey Bench, Ameya, Limu, Matar, Metu, Teppi, Shambu and Jimma District Office.)

6. Grade I Branch Manager
7. Grade I Branch Business Manager
8. Cash Office Attendance

Place of work
Adama District (Hamdadiksis, Gewane, Worer, Meteh Bela)


Use the link below to apply for the vacancy https://vacancy.bankofabyssinia.com
7.2K views07:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-26 11:09:02
የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች 26ኛ ዓመታዊ መደበኛ እና 13ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔዎች ዛሬ ቅዳሜ ህዳር 17 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ ካዛንቺስ አካባቢ በሚገኘው ኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል በመካሄድ ላይ፡፡
13.5K views08:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ