Get Mystery Box with random crypto!

Bank of Abyssinia

የቴሌግራም ቻናል አርማ boaeth — Bank of Abyssinia
ርዕሶች ከሰርጥ:
Telegram
Contest
Giveaway
Ethiopia
Boa
Bankofabyssinia
Bankinginethiopia
Banksinethiopia
Banking
Holiday
All tags
የሰርጥ አድራሻ: @boaeth
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 171.06K
የሰርጥ መግለጫ

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 29

2022-11-07 10:17:01
አቢሲንያ ባንክ በአንጋፋው አርቲስት ክቡር ዶክተር አሊ ቢራ ህልፈተ ህይወት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለፀ ለመላው አድናቂዎቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ እና ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይመኛል።
13.0K views07:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-04 16:12:41
ከተለያዩ የኦንላይን አገልግሎት ሰጪዎች ጋር ግብይት ሲፈፅሙ ክፍያዎንም በአቢሲንያ ቪዛ ካርድ መፈፀም ይችላሉ።

#Banking #BankingService #OnlineBanking #VisaCard #AbyssiniaVisaCard #OnlinePayment #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
6.3K views13:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-03 15:09:29
ባንካችን በተለያየ የመገናኛ ዘዴዎች እያካሄደ ያለውን ባንካችንንና አገልግሎቱን የማስተዋወቅ ሥራ አፈፃፀም ለመገምገም እና ማሻሻያ ለመተግበር በደንበኞች የሚሞላ መጠይቅ አዘጋጅተናል፡፡ ስለሆነም የሚሰጡት ምላሽ ባንካችን በቀጣይ ለሚተገብራቸው የተሻለ የማስተዋወቅ ሥራ ግብዓትና መሰረት እንደሚሆኑ በመገንዘብ፤ ጥቂት ደቂቃ ለሚፈልጉ አጫጭር ጥያቄዎች የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጫን የተለመደ ምላሽዎን እንዲሰጡን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
ለቀና ትብብርዎም በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡
https://forms.gle/GTw3fypWpH2xe8WM7
15.0K views12:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-02 15:00:20
ወርሃዊ የ CANAL+ የደንበኝነት ክፍያዎን ሳይጉላሉ ካሉበት ሆነው በአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግ ይክፈሉ።

#MobileBanking #Banking #BankofAbyssinia #MobilePayment #CANALPlus #DigitalPayment #BankinginEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
15.0K views12:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-01 10:46:49
አቢሲንያ ባንክ “አሚን አዋርድ” በሚል ያዘጋጀው የስራ ፈጠራ ውድድር ላይ ለመሳተፍ የተመዘገባችሁ ተወዳዳሪዎች በሙሉ።
ባንኩ ውድድሩን ለመጀመር ዝግጅቱን ያጠናቀቀ በመሆኑ የሥልጠና እና ገለፃ መርሐግብር ከሰኞ ጥቅምት 28 ቀን 2015 ዓ.ም. ጀምሮ ለተከታታይ 4 ቀናት የሚሰጥ በመሆኑ በተጠቀሱት ቀናት በባንኩ ዋናው መስሪያ ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ እንድትገኙ እናሳውቃለን።


#BankofAbyssina #Banking #abyssiniameen #Ethiopia #ዕሤትዎን_ያከበረ
15.7K views07:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-31 10:04:37
አቢሲንያ ባንክ በሚከተሉት የሥራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
1. ለወለድ-ነጻ የባንክ አገልግሎት (IFB) የህግ አማካሪ ; የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ
2. የባንክ ሰልጣኝ ለጉብሬ ቅርንጫፍ ; የስራ ቦታ፡ - ደለል እና ጉራጌ ዞን አካባቢ
3. ክፍል I-ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ ; የስራ ቦታ፡ - ጉንችሬ (Gunchire)
4. የቢሮ ረዳት ;የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ለሥራ መደቡ የሚያስፈልገውን መስፈርት፣ የሥራ ልምድ እና የመሳሰሉትን ዝርዝር መረጃዎች ለማግኘት በባንኩ ድረገፅ https://vacancy.bankofabyssinia.com በመግባት ማግኘትና ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
26.1K views07:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-28 16:13:20
የአቢሲንያ ቪዛ ካርድ ምንድነው?


#BankofAbyssina #Banking #VISA #visacard #digitalbanking #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
37.0K views13:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-27 16:23:13
የአየር መንገድ የበረራ ትኬት በጉዞ ጎ በኩል ለመቁረጥ የባንካችንን ኤ.ቲ.ኤም ሲጠቀሙ፣ የተጓዥ መክፈያ/PNR ቁጥር ማስገባትዎን ያረጋግጡ፡፡


#BankofAbyssina #Banking #BoAATM #ATM #digitalbanking #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
43.6K viewsedited  13:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-26 15:00:09
ወደ ፊፋ የዓለም ዋንጫ የሚወስደው ብቸኛው ካርድ የትኛው ነው?
መቼም ቢጫ ወይም ቀይ ካርድ ኣይሆኑም!
በኳታር በሚዘጋጀው የፊፋ ዓለም ዋንጫ ለመታደም የሚያስችለው ብቸኛው ካርድ
የአቢሲንያ ባንክ ቪዛ ካርድ ነው!!! ቪዛን እናመሰግናለን!
ወደፊትም ለልጅዎ፥ ለልጅ ልጅዎ “አቢሲንያ ባንክ እና ቪዛ አለሜን አሳየኝ” ብለው
በኩራት የሚነግሩት ልዩ ኣጋጣሚ!!!
ከእርስዎ የሚጠበቀው ከ1000 በላይ በሆኑ የአቢሲንያ የPOS ማሽኞች ሲከፍሉ እና
ሲሸምቱ እንዲሁም ከሁሉም የአቢሲንያ ቅርንጫፎች አዲስ ካርድ ሲያወጡ
ወዲያውኑ የመወዳደሪያ ዕጣ በስልክዎ ይገባልዎታል፡፡
በቪዛ ካርድዎ ደጋግመው ሲከፍሉና ሲሸምቱ የማሸነፍ ዕድልዎ ይበልጥ
ይጨምራል። ታድያ ዕድሉ ለእርስዎ ብቻ ኣይደለም: የመረጡትን ወዳጅዎን ይዘው
በ5ኮከብ ሆቴል እየተዝናኑ የፊፋ ዓለም ዋንጫን ይታደማሉ።
ደንብ እና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት አላቸው።

#BankofAbyssina #Banking #VISA #Fifa #visacard #digitalbanking #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
43.6K views12:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-25 15:14:57 በባንካችን ዓመታዊ “Dine-and-Learn with your CEO” መርሃ ግብር ላይ የማነቃቂያ ንግግር እንዲያደርጉ የተጋበዙት ዶ/ር ወዳጄነህ ማህርነ የህይወት መርሆች ወይም Principle of life በሚል መሪ ቃል ጥልቅ ዕዉቀታቸዉን ለመድረኩ የአካፈሉበትን
የንግግራቸዉን ቀጣይ እና የመጨረሻ ክፍል ከታች የሚገኘውን የዩቱዩብ መስፈንጠሪያ በመጠቀም እንድትመለከቱት እንጋብዛለን።


41.2K views12:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ