Get Mystery Box with random crypto!

በባንካችን ዓመታዊ “Dine-and-Learn with your CEO” መርሃ ግብር ላይ የማነቃቂያ ን | Bank of Abyssinia

በባንካችን ዓመታዊ “Dine-and-Learn with your CEO” መርሃ ግብር ላይ የማነቃቂያ ንግግር እንዲያደርጉ የተጋበዙት ዶ/ር ወዳጄነህ ማህርነ የህይወት መርሆች ወይም Principle of life በሚል መሪ ቃል ጥልቅ ዕዉቀታቸዉን ለመድረኩ የአካፈሉበትን
የንግግራቸዉን ቀጣይ እና የመጨረሻ ክፍል ከታች የሚገኘውን የዩቱዩብ መስፈንጠሪያ በመጠቀም እንድትመለከቱት እንጋብዛለን።