Get Mystery Box with random crypto!

አቢሲንያ ባንክ “አሚን አዋርድ” በሚል ያዘጋጀው የስራ ፈጠራ ውድድር ላይ ለመሳተፍ የተመዘገባችሁ | Bank of Abyssinia

አቢሲንያ ባንክ “አሚን አዋርድ” በሚል ያዘጋጀው የስራ ፈጠራ ውድድር ላይ ለመሳተፍ የተመዘገባችሁ ተወዳዳሪዎች በሙሉ።
ባንኩ ውድድሩን ለመጀመር ዝግጅቱን ያጠናቀቀ በመሆኑ የሥልጠና እና ገለፃ መርሐግብር ከሰኞ ጥቅምት 28 ቀን 2015 ዓ.ም. ጀምሮ ለተከታታይ 4 ቀናት የሚሰጥ በመሆኑ በተጠቀሱት ቀናት በባንኩ ዋናው መስሪያ ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ እንድትገኙ እናሳውቃለን።


#BankofAbyssina #Banking #abyssiniameen #Ethiopia #ዕሤትዎን_ያከበረ