Get Mystery Box with random crypto!

#የአቢሲንያ_ስጦታ! // ባንካችን ከዛሬ ህዳር 16 ቀን 2015 ዓ.ም. እስከ ህዳር 30 ቀን 20 | Bank of Abyssinia

#የአቢሲንያ_ስጦታ!
//
ባንካችን ከዛሬ ህዳር 16 ቀን 2015 ዓ.ም. እስከ ህዳር 30 ቀን 2015 ዓ.ም. የሚቆይ፣
5(አምስት) ሳምሰንግ A32 ስልኮችና
7 (ሰባት) የኩሪፍቱ ውሃ ፓርክ የጥንዶች የመግቢያ እና የምሳ ስጦታ
3 (ሶስት) የአንድ ዓመት ያልተገደበ ድምፅ ፣ ያልተገደበ ዳታ እና ሌሎች ሽልማቶች የተካተቱበት ውድድር አዘጋጅቷል፡፡
/
#ውድድሩ በኢንስታግራም @abyssinia_bank ላይ ብቻ የሚካሄድ ሲሆን በውድድሩ በመሳተፍ ሥጦታዎቹን ለማግኘት ከታች የተዘረዘሩትን ቀላል ቅደም ተከተሎች ይከተሉ።
/
#የውድድሩ ተሳታፊ ለመሆን፣
1. የባንካችንን ኢንስታግራም https://www.instagram.com/abyssinia_bank ገፅ መከተል (ተሳታፊዎች አስቀድመው የባንካችንን ኢንስታግራም @abyssinia_bank ገፅ ተከታይ ከሆኑ ወደሚቀጥለው ደረጃ መሄድ ይችላሉ።)
2. የባንካችንን ንክኪ አልባ ኤቲኤም ካርድ አገልግሎታችንን በኤቲኤም እና በPOS ማሽኖች ሲጠቀሙ የሚያሳይ ፎቶ መነሳት።
3. እዚህ ጋር የተቀመጠውን ሃሽታግ በመጠቀም የተነሱትን ፎቶ በኢንስታግራም ገጽዎ ላይ በማጋራት የባንካችንን የኢንስታግራም ገፅ @abyssinia_bank Tag ማድረግ።
#boacontactless
4. የዚህ ፖስት የአስተያየት መስጫ ሳጥኑ ላይ ስለ አቢሲንያ ቪዛ ካርድ አስተያየት ይስጡ።
5. ይህን ፖስት ላይክ ያድርጉ።
/
ማስታወሻ፡ ተሳታፊዎች ንክኪ አልባ ካርዳችንን እየተገለገሉ የሚነሱት ፎቶዎች እጅ እና ፊትን በሚገባ ማሳየታቸውን ያረጋግጡ።
# እነዚህን ቀላል ቅደም ተከተሎች የተከተሉ ተወዳዳሪዎች የሽልማት እጩ ይሆናሉ፡፡
# ውድድሩ ከዛሬ ህዳር 16 ቀን 2015 ዓ.ም አስከ ህዳር 30 ቀን 2015 ዓ.ም የሚካሄድ ይሆናል!
# በመጨረሻም አሸናፊዎች በዕጣ ማውጫ ሶፍትዌር ይመረጣሉ።
መልካም ዕድል!!
#boacontactless #visacard #giveaway #contest #gifts #Samsung #kuriftuwaterpark #ethotelunlimitedpackage #Abyssinia #BankofAbyssina #TheChoiceForAll #BanksinEthiopia #BankingServices #DigitalBanking #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ