Get Mystery Box with random crypto!

እንዲህም ተጀምሯል! ገንዘብ ከአቢሲንያ ATM ማሽኖች ለማውጣት የኤ.ቲ.ኤም ካርድዎን ማስገባት አ | Bank of Abyssinia

እንዲህም ተጀምሯል!

ገንዘብ ከአቢሲንያ ATM ማሽኖች ለማውጣት የኤ.ቲ.ኤም ካርድዎን ማስገባት አይጠበቅብዎትም፣ ወደ ማሽኑ በማስጠጋት እና የይለፍ ቃል በማስገባት ብቻ ገንዘብዎን ማውጣት ይችላሉ።

#BankofAbyssinia #Banking #ATM #ATMMachines #BankinginEthiopia #BanksinEthiopia #DigitalBanking #ContactlessCards #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ