2023-03-06 19:35:18
የኦሮሙማ ፕሮጀክትን በጨረፍታ!!
የቀደሙ የአገር ምሥረታ ሒደቶችን በተመለከተ የተፃፉ ፅሑፎችን ባሕሪዎች ለሚመረምር ሰው ፡ አሁን ስልጣን ላይ ያሉ ኦነጋውያን እያደረጉት ካለው ጋር ተገጣጥሞ ያገኘዋል።
ጥቂት ምሳሌዎች እናንሳ፤
1) ከሒደቶች መካከል የኔ ነው የምትለውን ግዛት መለየት እና መያዝ (Expansion of Territorial claim and possession) ዋነኛዎቹ ሒደቶች ናቸው። That is bringing territorial claims under centralized rule.
The Oromo elites claim territories across Ethiopia bordering Oromia ! በመላው ኢትዮጵያ ሁሉንም ክልል የሚያካልል የመሬትና ግዛት በመለየት የኔ ነው መያዝ አለብኝ ካለ ቆይቷል። የይገባኛል ካርታ ሠርቶ እየዞረ የኖረ ነው።
2) ⁽⁽የኔ ነው ያሉትን መሬት መያዝ⁾⁾ ግን በነፃ እና በሠላም ስለማይሆን ማስፈፀሚያ መንገድ አለው። ጠበንጃ ነው የአገር ግዛቶችን የመቆጣጠሪያ መሣሪያ !! በኃይል ነው የአገሮች ግዛቶች የተመሠረቱት።
"The means of destruction were guns !" ይለዋል። "War created states, states created wars !"
ኦነጋውያን ሕጋዊና መደበኛ (ልዩ ኃይል እና የመከላከያ ሠራዊት ቁጥጥር እድልን) እንዲሁም ኢ-መደበኛና ሕገ-ወጥ (የኦነግ ሸኔ ወዘተ) እንዲሁም ሕግና አሠራርን ቀላቅለው እያስፈፀሙት ነው።
[The oromos are using the legitimate and illegitimate forces to control territorial claims and to make destructions! ]
ስልጣን አንለቅም የምትባለው የስልጣን ጉዳይ ይሔንን ፕሮጀክት የማደናቀፍ ስጋት ስለሆነ ነው። ስለሆነም ምርጫ "አፍሪካ ውስጥ ነን አጭበርብረን እናሸንፋለን" ተብሏል፤ በግድያና አመፅ አታስቡት ተብለሃል ፣ "በመቶሺህዎች እንተላለቃለን" ትባላለህ ፤ "ከደርግ-ኢሕአፓ በብዙ እጥፍ የሚበልጥ ምላሽ እንሠጣለን" የሚልህ ይሔንን ነው።
አሁን እየተፈፀመ ያለው ይሔ ነው።
ግዙፉ እና ድብቁ የኦሮሞ ልዩ ኃይል ስልጠና የሚጠብቀው ይሔንን ሒደት እና ክስተት ነው።
የእነ'ጃዋር እና መሰሎቻቸው ዝምታ ተገለፀልህ!? በዚህ ላይ ምንም ልዩነት የለምና ነው!!
3) አገራት በአቢዮት [Revolution] እና በዝግመት [Evolution] ተፈጥረዋል። ተሻለ ጥበቡ (የኢትዮጵያ ምሥረታ ሒደት ሁለቱንም ሒደቶች እንደሚዳስስ ያስረዳል።)
የOROMO State formation ግን ከመጀመሪያው ጀምሮ በአቢዮት የሚያምን ነው። በviolence and destruction በሚመራ አቢዮት ሊመሠረት የሚታሠብ የአገር ምስረታ ሒደት ነው።
ይሔንን ፕሮጀክት የሚገዳደሩ እና ሊያደናቅፉ የሚችሉት አማራ እና ትግራይ ሠፊ Destruction ተፈፅሞባቸዋል። ጦርነቱ የዚህ የኦነጋውያን ፕሮጀክት ልዩ እድል ነው። እዚያ ሔዶ የሞተ የኦሮሞ ወታደር ለትልቁ ብሔራዊ አላማ የከፈለው ዋጋ ነው።
4) National identity ከሚፈጠርባቸው ሒደቶች መካከል በstate formation ሒደተች ወቅት የሚፈፀም የዘር ማስወጣት/ ዘር ማፅዳት - ethnic cleansing ነው።
ከጌዲዮ እስከ ወለጋ ፣ ከካማሺ እስከ አጣዬ እየተሠራ ያለው ይሔ ነው።
ሒደቱን በኃይልና በፊት ለፊት እየተከላከለ ያለ የክልል መንግስት እና አካል ባለመኖሩ የኦነጋውያን ኢ-መደበኛ ኃይል በዋናነት የዘር ማፅዳቱን እያስፈፀመ ይገኛል።
Destruction ጉልበት እንጂ ሕግ አይፈልግም። ሕግ አይገዛውም
የማውደም አላማ ባለው የግዛት ምሥረታ ሒደቶች የሰዎች መፈናቀልና መጨፍጨፍ የሒደቶቹ አካል እንጂ የሰብዓዊነት መሥፈርት አይጠይቅም። ሒደቱ ሕገወጥነት ነው። ኃይል ነው ገዢው
ሕግ ሲደረመስ የሚውለው ለዚህ ነው። ጭፍጨፋና ማፈናቀል የሒደቱ አካል ነው
ለምሳሌ የተነሱትን እነዚህን ሒደቶች እና መሠል ጉዳዮች እያስፈፀሙ ካሉት ኦነጋውያን ጋር የትኛውም የማንነት ቡድን የpolitical contract ሊገባ አይችልም ነበር።
ግን በርካታ ክልሎች በCONVINCE and CONFUSE Strategy የተመቱ ናቸው።
ቢያፈነግጡም የተፈጠረውን ኮንትራት መሠረት አድርጎ ከስልጣን ይነቀላሉ!! ወይም እንደአብዲ ኢሌ ታንክ ይነዳባቸዋል
ጥቂት አማራዎችም በፖለቲካ እና ፀጥታው ዘርፍ ይህ አላማ "ሳይገባቸው" ወይም "ተወዛግበው" እያስፈፀሙ መሆናቸው ሊረሳ አይገባም።
በነገራችን ላይ ትግራይ ይሔንን ፕሮጀክት የጨረሰችው 1983 ነው።
ነገሩ የ19ኛው ክፍዘ አጀንዳ ቢመስልም እውነታው ይሔ ነው !!
--
[ምናልባት ዶር ተሻለ ጥበቡን እንኮርጅ ካልን ፤
የኦሮሚያን state formation በተመለከተ OLF has initiated and elaborated it. OPDO Consolidated and OPP is working to complete it. የዐቢይ አሕመድ ሕልም ይህ እንደነበር ማን ጠብቆ ይሆን? ]
282 viewsedited 16:35