Get Mystery Box with random crypto!

በሙሉ ጊዜው፡ በሩቅ አላማው ፡ ያለውን ሁሉ አሰልፎ ሊያጠፋህ እየሠራ፣ ሲያዋርድህ እየዋለ፤ ... | አንሙት አብርሃም

በሙሉ ጊዜው፡ በሩቅ አላማው ፡ ያለውን ሁሉ አሰልፎ ሊያጠፋህ እየሠራ፣
ሲያዋርድህ እየዋለ፤ ......
በትርፍ ጊዜህ እና ሲያደርስህ መቆጣት፤
እንዲያውም ጥቃቱን መመከት የሌሎች ሰዎች ሥራ በማድረግ፣
እነ'እገሌን የሚመለከት ጉዳይ አድርገህ ማየት የራስ መቃብር ቁፋሮ ይባላል

በትርፍ ጊዜ እና ሲያደርሰው የሚያጠቃህ ቢኖር እንኳ ፣ ሲያደርስህ ታግለህ አታስቆመውም

በምትችለው ሁሉ ደግፍ እና አደጋውን የሚመጥን አስተዋጽኦ አድርግ !!

አይዞህ ማለት ከእንቅፋት ያድናል !!

መልካም ቀን