Get Mystery Box with random crypto!

ሐቢቢ ሥነ_ፅሁፍ

የቴሌግራም ቻናል አርማ abul_habibi — ሐቢቢ ሥነ_ፅሁፍ
የቴሌግራም ቻናል አርማ abul_habibi — ሐቢቢ ሥነ_ፅሁፍ
የሰርጥ አድራሻ: @abul_habibi
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 385
የሰርጥ መግለጫ

አላህን እንፍራ በጎሳ አንተቻች
ዘረኝነት ግም ናት፤
አንዱ ካንዱ አይበልጥም ሁሏም
ዘር እኩል ናት።
"ዘረኝነት ጥንብ ናት" (ሀቢቢ ሶለዋቱ ረቢ ወሰላሙ_ዓለይህ)
🌷🌹

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-07 14:05:39 የሴቶች ዐረፋህ እና ተያያዥ ነጥቦች

በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
16 viewsHabib Beshir አንደበትህንና ብዕርህን ለመልካም ነገር ተጠቀምበት!, 11:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 23:41:55
28 viewsHabib Beshir አንደበትህንና ብዕርህን ለመልካም ነገር ተጠቀምበት!, 20:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 22:24:27 ሸኔውማ አንተው ነህ!
=============
የድሆችን እምባ መጥረግ ማበስ
ካልቻልክ፤
ለንፁሃኖች ደም ጠበቃቼው
ካልሆንክ
የት ነው ያንተ ሚና የት ነው
መሪነትክ።

ቀጥታ በጥይት ላትገል
ትችላለህ፤
ገዳይን ካልጠየክ ግና
አንተው ገዳይ ነህ።

ምክንያት አታብዛ ገድለህ
አስገድለህ፤
"ሸኔ ነው" አትበል ሸኔውማ
አንተ ነህ።

የጠፋህን እቃ ከሰራቂው ጋር አብረህ ከፈለክ የምታገኘው ይመስለሃል !?

ሐቢብ በሽር
51 viewsHabib Beshir አንደበትህንና ብዕርህን ለመልካም ነገር ተጠቀምበት!, edited  19:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 15:28:57 https://play.google.com/store/apps/details?id=net.gochat.app
51 viewsHabib Beshir አንደበትህንና ብዕርህን ለመልካም ነገር ተጠቀምበት!, 12:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 14:45:22
በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 59 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

በዛሬው ዕለት በ3 ዙር በተከናወነ ዜጎችን የመመለስ ሥራ በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 59 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከተመለሱት መካከል÷
#63 ሕጻናት፣ #196 ሴቶች እና #800 ወንዶች መሆናቸውን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል፡፡
50 viewsHabib Beshir አንደበትህንና ብዕርህን ለመልካም ነገር ተጠቀምበት!, 11:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 01:40:07 [Forwarded from شـبـاب السـلـــفــــيــــيــن]
#ወጣቶች_ሆይ_አግቡ__!!
-------------------------------------
#በዚህ_ዘመን_ያላገባ_ሰው
#በሸይጣን_መረብ_ውስጥ_መከራን_ይጋታል!!!

☞ ሸይኽ ሳሊህ አል' ፈውዛን ሀፊዞሁሏህ ይላሉ፦

"ሴት ያለ ወንድ በመከራ ላይ ነች። ወንድም ያለ ሴት መከራ ውስጥ ነው። ተመጣጣኝ ጥንዶች በትዳር ከተቆራኙ የተሟላ ፀጋ ውስጥ ናቸው።"

[اعانة المستفد (2/220)]

☞አል' ኢማም አል' ጁወይኒይ አሽ ሻፊዒይ ረሒመሁሏህ ይላሉ፦

"ላጤነት የእብደት ሰበብ እንደሆነ ሁሉ ኒካሕ እብደትን ከሚያስወግዱ ነገሮች አንዱ ነው።"
[نهاية المطلب (12/43)]

☞ኢብኑ ዓባስ ረደየሏሁ አንሁ ይላሉ ፦

"አላህ ልጅ የሰጠው ሰው መልካም ስም ያውጣለት፤ በስነ ስርኣትም ኮትኩቶ ያሳድገው፤ ለአቅመ አዳም የደረሰ ግዜ ይዳረው!"

[رواه ابن ابي الدنيا في العيال (443/1)]

☞ሱለይማን አር' ሩሐይሊይ ሀፊዞሁሏህ ይላሉ፦

"ያለ ምንም ምክንያት ከማግባት የሚያፈገፍግ ሰው ወደ ሐኪም ጎራ እንዲል እንመክረዋለን"

(منقول من محاضرة)

☞ሸይኽ ሙቅቢል አል 'ዋዲዒይ ረሒመሁሏህ ይላሉ፦

"እህትህን ወይም ሴት ልጅህን (ለጣሊበል ዒልም) የሸሪዓ እውቀት ተማሪ ለሆነ ወንድ መዳር ለአንተ ከዱንያና በውስጧ ካሉ ነገሮች ሁሉ በላጭ ነው!"

[البشائر في السماع المباشر ص 13 ]

☞ሸይኽ አሕመድ አን' ነጅሚይ ረሒመሁሏህ ይላሉ ፦

"ወንድ ልጅ መልካም ሴት ጋር ትዳር እስኪመሰርት ህይወቱ የተሟላና ደስተኛ አይሆንም። ሴትም እንደዛው።"

[تأسيس الاحكام (4/172) ]

☞ታላቁ ታቢዒይ ጣውስ ረሒመሁሏህ ይላሉ፦

"እስኪያገባ ድረስ የአንድ ወጣት ዒባዳ አይሟላም"
[السير (570/1)]

☞ታላቁ ታቢዒይ ኢብራሂም አን ነኸዒይ ረሒመሁሏህ ይላሉ፦

"አግባ! ቤቷ ሆና የሚመግባት ጌታ በአንተም ቤት አንተንም እሷንም ይመግባችኋል!"

[تاريخ ابن محرز (150)]

Copy From Nuredin al_arebi
49 viewsHabib Beshir አንደበትህንና ብዕርህን ለመልካም ነገር ተጠቀምበት!, 22:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 23:28:29 ጎበዝ የኢትዮጲያ ብሄራዊ መዝሙር ተቀየረ መሰል¡

የዜግነት ቀብር
==========
የዜግነት ቀብር፣ በኢትዮጵያችን በዝቶ
ታየ ግፍ ጥላቻ ፣ ዳር እስከዳር ጎልቶ
ለበቀል ለበደል ፣ ለህዝቦች ባርነት
በአረመኔዎች እጅ ፣ ታርደናል በአንድነት
መሠረተ በቀል፣ ፍቅር እያዘመረን
ህዝቦች ነን በሴራ፣ ጅምላ የሚቀብረን
ድርቅ የርሀብ መድረክ፣ ጦርነት ማያጣት
የተፈጥሮ ገብያ፣ ሒያጅ መጪው ሚሸጣት
እንጠብቅሻለን፣ ሞተን በየተራ
ኢትዮጵያችን ኑሪ፣ እኛ ለአንቺ እንፍራ!

በላይ በቀለ ወያ
62 viewsHabib Beshir አንደበትህንና ብዕርህን ለመልካም ነገር ተጠቀምበት!, 20:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 16:28:58
ነገሩ እዲህ ካልሆነ አስቸጋሪ ነው

54 viewsHabib Beshir አንደበትህንና ብዕርህን ለመልካም ነገር ተጠቀምበት!, edited  13:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 22:17:10 ፟https://t.me/MuradTadesse/22047
56 viewsHabib Beshir አንደበትህንና ብዕርህን ለመልካም ነገር ተጠቀምበት!, 19:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 11:36:18
60 viewsHabib Beshir አንደበትህንና ብዕርህን ለመልካም ነገር ተጠቀምበት!, 08:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ