Get Mystery Box with random crypto!

ሐቢቢ ሥነ_ፅሁፍ

የቴሌግራም ቻናል አርማ abul_habibi — ሐቢቢ ሥነ_ፅሁፍ
የቴሌግራም ቻናል አርማ abul_habibi — ሐቢቢ ሥነ_ፅሁፍ
የሰርጥ አድራሻ: @abul_habibi
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 385
የሰርጥ መግለጫ

አላህን እንፍራ በጎሳ አንተቻች
ዘረኝነት ግም ናት፤
አንዱ ካንዱ አይበልጥም ሁሏም
ዘር እኩል ናት።
"ዘረኝነት ጥንብ ናት" (ሀቢቢ ሶለዋቱ ረቢ ወሰላሙ_ዓለይህ)
🌷🌹

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-06-30 14:20:42 በተለያዩ የሐረም ሙአዚኖች ለግማሽ ሰዓት ያህል የተደረገ ተክቢራ…

እነዚህን ቀናት በተክቢራ እናስውባቸው!

73 viewsHabib Beshir አንደበትህንና ብዕርህን ለመልካም ነገር ተጠቀምበት!, edited  11:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 11:50:03
ቱ የዙልሂጃ ቀናት በዳዒ ሙሃመድ ሃሰናት
71 viewsHabib Beshir አንደበትህንና ብዕርህን ለመልካም ነገር ተጠቀምበት!, edited  08:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 11:50:02
66 viewsHabib Beshir አንደበትህንና ብዕርህን ለመልካም ነገር ተጠቀምበት!, 08:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 12:16:57 FYI: የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በዩኒቨርስቲዎች ዉስጥ እንደሚሰጥ ተገለፀ።

የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በሆሳዕና ፣ በወራቤና በወልቂጤ ከተሞች የሚገኙ ሁለተኛ ደረጃና ሞዴል ትምህርት ቤቶችን ጎብኝተዋል።

በጉብኚታቸዉ ወቅት ከተማሪዎችና ከትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ ጋር ባደረጉት ቆይታ የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና በትምህርት ቤቶች ሳይሆን በዩኒቨርስቲ ውስጥ እንደሚሰጥ ገልጸዋል።

እንደሚኒስትሩ ገለጻ የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና በኤሌክትሮኒክስ /online/ መስጠት እስከሚጀመር ድረስ በዩኒቨርስቲዎች መሰጠቱ ይቀጥላል።

የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና በዩኒቨርስቲ እንዲሰጥ የተወሰነው የፈተና ሰርቆትና ማጭበርበርን ለማስቀረት ታስቦ በመሆኑ ተማሪዎች ትምህርት በስራና በታታሪነት የሚገኝ መሆኑን አውቀው በርትተው መማር ፣ማጥናትና ማወቅ እንዳለባቸው አስገንዝበዋል።

የትምህርት ሚኒስቴር የትምህርትን ጥራትን ለማሻሻል በአጠቃላይና ከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፎች ሌሎችንም የተለያዩ እርምጃዎች በመውሰድ ላይ መሆኑንም ፕሮፌሰር ብርሀኑ ጠቁመዋል።

ሚኒስትሩ ሶስቱንም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የጎበኙ ሲሆን የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ ችግኝም ተክለዋል፡፡

ምንጭ፦ ትምህርት ሚኒስቴር
71 viewsHabib Beshir አንደበትህንና ብዕርህን ለመልካም ነገር ተጠቀምበት!, 09:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 08:53:39
#አስሩ_የዙልሂጃ_ቀናት!
===============
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

ما مِن أيّامٍ العملُ الصّالحُ فيها أحبُّ إلى اللَّهِ من هذِهِ الأيّام يعني أيّامَ العشرِ، قالوا: يا رسولَ اللَّهِ، ولا الجِهادُ في سبيلِ اللَّهِ؟ قالَ: ولا الجِهادُ في سبيلِ اللَّهِ، إلّا رَجلٌ خرجَ بنفسِهِ ومالِهِ، فلم يرجِعْ من ذلِكَ بشيءٍ

“በነዚህ አስር ቀናቶች ውስጥ ከሚፈጸም መልካም ስራዎች በበለጠ መልካም ስራዎች አላህ ዘንድ የተወደዱ የሚሆኑባቸው ቀናት የሉም። ‘በአላህ መንገድ ላይ የሚደረግ ጂሀድም ጭምር?’ ተባሉ። እርሳቸውም ‘ራሱንና ንብረቱን ይዞ ወጥቶ ምንም ያልተመለሰለት ሰው ሲቀር ጂሀድም ከዚህ አይበልጥም’ አሉ።”

ቡኻሪ ዘግበውታል: 969
#ሸር አድርጉት
58 viewsHabib Beshir አንደበትህንና ብዕርህን ለመልካም ነገር ተጠቀምበት!, 05:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 08:50:08
በወርቃማዎቹ የዙል ሒጃህ 10 ቀናት ቁርኣንን የማኽተም ፕሮግራም!

በአላህ ፈቃድ በዚህ ሰሌዳ መሠረት እነዚህን ወርቃማ ቀናት እንጠቀምባቸው።

አላህ ይወፍቀን! የቻለ በ3 ቀን አንድ ጊዜ በማኽተም በአጠቃላይ 3 ጊዜ ማኽተም ይቻላል።
54 viewsHabib Beshir አንደበትህንና ብዕርህን ለመልካም ነገር ተጠቀምበት!, 05:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 16:30:23 «የዙል‐ሒጃ ዐስርቱ ቀናት ከሌሎች ቀናት የተለዩበት ሚስጥር፤ ዋናዎቹ የዒባዳ ዘርፎችን አካተው በመያዛቸው ነው።
እነሱም፦ ሶላት፣ ጾም፣ ሶደቃ እና ሐጅ ናቸው። በሌሎች ጊዜያት ይህ ሊሳካ አይችልም።»

: ኡስታዝ ሱልጧን ኸዽር
58 viewsHabib Beshir አንደበትህንና ብዕርህን ለመልካም ነገር ተጠቀምበት!, 13:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 22:31:45 ሁላችንም በጋራ እንቁም ||ኡስታዝ ሙሀመድ ሙስጠፋ
68 viewsHabib Beshir አንደበትህንና ብዕርህን ለመልካም ነገር ተጠቀምበት!, edited  19:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 22:25:16 የቀብርን አፈር የሚመኝ አካል ስለ ኢስላም እና ሙስሊሞች ሲያወራ ምንም አያፍርምኮ!
67 viewsHabib Beshir አንደበትህንና ብዕርህን ለመልካም ነገር ተጠቀምበት!, 19:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 22:24:37 .ሙስሊሙ ለሰላም ተቆርቋሪ ስለሆነ ነው እነዚህን ህገወጦች እስካሁን ችሎ የቆየው..❞ || ኡስታዝ አቡበክር አህመድ
68 viewsHabib Beshir አንደበትህንና ብዕርህን ለመልካም ነገር ተጠቀምበት!, 19:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ