Get Mystery Box with random crypto!

«የዙል‐ሒጃ ዐስርቱ ቀናት ከሌሎች ቀናት የተለዩበት ሚስጥር፤ ዋናዎቹ የዒባዳ ዘርፎችን አካተው በመ | ሐቢቢ ሥነ_ፅሁፍ

«የዙል‐ሒጃ ዐስርቱ ቀናት ከሌሎች ቀናት የተለዩበት ሚስጥር፤ ዋናዎቹ የዒባዳ ዘርፎችን አካተው በመያዛቸው ነው።
እነሱም፦ ሶላት፣ ጾም፣ ሶደቃ እና ሐጅ ናቸው። በሌሎች ጊዜያት ይህ ሊሳካ አይችልም።»

: ኡስታዝ ሱልጧን ኸዽር