Get Mystery Box with random crypto!

በወርቃማዎቹ የዙል ሒጃህ 10 ቀናት ቁርኣንን የማኽተም ፕሮግራም! በአላህ ፈቃድ በዚህ ሰሌዳ መሠ | ሐቢቢ ሥነ_ፅሁፍ

በወርቃማዎቹ የዙል ሒጃህ 10 ቀናት ቁርኣንን የማኽተም ፕሮግራም!

በአላህ ፈቃድ በዚህ ሰሌዳ መሠረት እነዚህን ወርቃማ ቀናት እንጠቀምባቸው።

አላህ ይወፍቀን! የቻለ በ3 ቀን አንድ ጊዜ በማኽተም በአጠቃላይ 3 ጊዜ ማኽተም ይቻላል።