Get Mystery Box with random crypto!

በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 59 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ በ | ሐቢቢ ሥነ_ፅሁፍ

በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 59 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

በዛሬው ዕለት በ3 ዙር በተከናወነ ዜጎችን የመመለስ ሥራ በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 59 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከተመለሱት መካከል÷
#63 ሕጻናት፣ #196 ሴቶች እና #800 ወንዶች መሆናቸውን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል፡፡