ሸኔውማ አንተው ነህ! ============= የድሆችን እምባ መጥረግ ማበስ ካልቻልክ፤ ለንፁሃኖች ደም ጠበቃቼው ካልሆንክ የት ነው ያንተ ሚና የት ነው መሪነትክ። ቀጥታ በጥይት ላትገል ትችላለህ፤ ገዳይን ካልጠየክ ግና አንተው ገዳይ ነህ። ምክንያት አታብዛ ገድለህ አስገድለህ፤ "ሸኔ ነው" አትበል ሸኔውማ አንተ ነህ። የጠፋህን እቃ ከሰራቂው ጋር አብረህ ከፈለክ የምታገኘው ይመስለሃል !? ሐቢብ በሽር 51 viewsHabib Beshir አንደበትህንና ብዕርህን ለመልካም ነገር ተጠቀምበት!, edited 19:24