የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
1.01K
የሰርጥ መግለጫ
የዝገት መንደር 😀😀
ዝገት በዝገት 😂😂
Jest ዝገት😁😭
@abisiniyavine
https://t.me/abisiniyavine
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
0
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3
2022-08-29 09:28:16
ይኸው ዛሬ ጓደኛዬ እርሙን በሊፍት ቢሄድ
ሒሳብ ካልከፈልኩ ብሎ እየቀወጠው ነው
129 viewsAlp, 06:28
2022-08-12 21:07:05
#ካፌ_ውስጥ_ነኝ እኔ ቡና ጀለስ ወተት አዘን እየጠጣን ጀለስ አስተናጋጁን ጠርቶ ምንድነው ይሄ ወተት ውስጥ ውሃ ጨምራችሁበታል እንዴ ሲለው....
#ኧረ_በፍፁም_ጌታዬ እኛ ውሃው ላይ ነው ወተት ጣል ያደረግንበት
430 views18:07
2022-08-12 21:07:05
#ይሄኔ_የወደፊት_ሚስቴ ሀብታም ባል ነው ማገባው እያለች ታስብ ይሆናል
355 views18:07
2022-08-12 21:07:04
አንዱ የቻይና ሪስቶራንት ውስጥ ገብቶ ሊሳደብ ውሻ ሲል...
#በዳቦ_ይሁን_በእንጀራ
363 views18:07
2022-08-07 19:56:41
#ሀገሬን_በጣም_ነው_የምወዳት
በነገራችን ላይ ሀገሬ አዲሷ ተከራያችን ነች
479 views16:56
2022-08-03 19:20:55
Old but funny..!
" ሁለት ሚዳቆዎች ቆመዉ ሳር እየጋጡ
1ኛዉ ሚዳቆ... "ኡፍፍፍፍ አሁንስ ሳር መጋጥ ሰለቸኝ" ሲል
2ኛዉ ሚዳቆ....ደንግጦ ቀና አለና
"በየሱስስም የሚያወራ ሚዳቆ ''
@WubTarikoch
584 views16:20
2022-08-03 09:32:37
የቦሌዋ ልጅ ቤትህ መጥታ አይጥ ስታይ
.
.
.
.
እንዴ Jerry
533 views06:32
2022-08-03 09:32:37
ታክሲ ውስጥ
ታክሲዉስጥ ከሗላ ተቀምጬ ከፊት ወንበር ላይ የተቀመጠው ልጅ አጠገቡ ያለችውን ልጅ ገና ከመግባቱ ይጀነጅናት ጀመር...
ልጁ፡ ሀይ ቆንጆ
ልጅቷ፡ ሀይ! (ኮስተር ብላ)
ልጁ፡ ጠፋሽ ምነው?
ልጅቷ፡ መብራት ሀይል ገብቼ ነው::
ልጁ፡ ወዴት ነሽ?
ልጅቷ፡ ወደፊት፡፡
ልጁ፡ ልሸኝሽ? (እንዴ ታክሲውስጥ መሆኑን ረሳው መሰለኝ)
ልጅቷ፡ ትጠፋለ፡፡
ልጁ፡ ሰፈርሽ የት ነው?
ልጅቷ፡ ለልማት ፈርሷል፡፡
ልጁ፡ አረ ተጫዋች ነሽ፡፡
ልጅቷ፡ አይ አሰልጣኝ ነኝ¡
ልጁ፡ ስልክ አለሽ?
ልጅቷ፡ network የለውም፡፡
ልጁ፡ ተመቸሽኝ!
ልጅቷ፡ ከታክሲው ነው፡፡
ልጁ፡ ማታ ለወክ ትወጫለሽ?
ልጅቷ፡ መብራት ስለማይኖሮ ይጨልማል፡፡
ልጁ፡ አንድ ነገር ላስቸግርሽ?
ልጅቷ፡
፡
፡
፡
፡
፡
፡
፡
ወራጅ! ወራጅ! ወራጅ አለ፡፡ እነሱን እየሰማው ቤቴን አለፍኩኝ፡፡ከዚ ብሀላ የተባባሉትን አልሰማውም፡፡ወርጄ ወደቤቴ
እናም ምን ልላቹ ፈልጌ መሰላቹ share for your friends አብረን ዘና እንበል፡፡
☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆
share ያድርጉ
ስለወደዱን እናመሠግናለን
476 views06:32
2022-08-03 09:32:36
ጓደኛዬ ፡ ውጤት ተለቋል መተህ እይ
እኔ ፡ አይመቸኝም አይተህ ንገረኝ
ጓደኛዬ ፡ እሺ
እኔ ፡ ስማ ከአባቴ ጋር ስለሆንኩ በኮድ ንገረኝ። ለምሳሌ 1 ትምህርት ከወደኩ " ደህና አደርክ" ሁለት ከወደኩ ደሞ " አንተ እና አባትህ ደህና አደራቹ "ብለህ ንገረኝ
ጓደኛዬ ፡ አንተ እና አባትህ ፡ እናትህ ፡ አክስትህ ፡ እህትህ እና ጎረቤቶችህ ደህና አደራቹ
371 views06:32
2022-08-03 09:32:36
ቅሌት ማለት ሰውን ተደብቀህ ፎቶ ስታነሳ የ ካሜራህ Flashlight ቦግ ብሎ ሲበራ ማለት ነው
317 views06:32