የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
1.01K
የሰርጥ መግለጫ
የዝገት መንደር 😀😀
ዝገት በዝገት 😂😂
Jest ዝገት😁😭
@abisiniyavine
https://t.me/abisiniyavine
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
0
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2
2022-09-01 13:18:24
ዳኛ: ለመሆኑ መኪናዉን ለመስረቅ ምን አነሳሳህ?
ሌባ: ክቡር ዳኛ መኪናዉ የቆመዉ መቃብር ስፍራ ነበር
ዳኛ: እና ቢሆንስ?
ሌባ: ባለቤቱ የሞተ መስሎኝ ነዉ
92 viewsesmel, 10:18
2022-09-01 13:18:24
ሽንኩርት ስንት ገባ ስትለው 30birr ሲላት
እንዴ አሁን ETV ላይ እኮ 20birr ሲባል ሰምቻለው
ሂጂ ከዛ ግዢ
94 viewsesmel, 10:18
2022-09-01 13:18:23
..
ቦሌ የሚኖረው ጀለስ ቤት ሄደህ ግቢ ውስጥ በሬ ሲታረድ አይተህ በዓል አለ እንዴ ስትለው
.
.
ዳዲ ማሚን ለመጀመሪያ ጊዜ የለከፈበት ቀን ነው
93 viewsesmel, 10:18
2022-08-30 19:27:26
#ፖሊስ : ቤቶች
#ባለቤት : ማነው
#ፖሊስ : እኛ ነን
#ባለቤት : እናተ እነማናችሁ?
#ፖሊስ : ፖሊሶች ነን
#ባለቤት : ምን ፈልጋችሁ ነው?
#ፖሊስ : ልናወራህ ነው
#ባለቤት : ስንት ናችሁ?
#ፖሊስ : አምስት ነን
#ባለቤት : እርስበእርሳችሁ አውሩ።
72 viewsAlp, 16:27
2022-08-29 09:28:17
ብዙ ጊዜ እሁድ እሁድ የራሳቹን ፎቶ ምትለጥፉት ለምን እንደሆነ አይገባኝም ነበር ለካ ገላቹን ታጥባቹ ፏ ብላቹ ነው የምትፖስቱት
135 viewsAlp, 06:28
2022-08-29 09:28:17
የነብሰ ጡር ልብስ የምታከራይ ልጅ ስራ የለም ብላ ካማረረች ጎበዝ እኛ ወንዶች ስራ አቁመናል ማለት ነው
134 viewsAlp, 06:28
2022-08-29 09:28:17
የ2015 እቅዴ ወለድ ወለድ አድርጌ ከልጆቼ ጋር የራሳችን ክልል እንዲሰጠን ነው የምፈልገው
133 viewsAlp, 06:28
2022-08-29 09:28:17
አስበከዋል Man ቤት ገብተህ ለሚስትህ ቀልድ እየነገርካት ከአልጋ ስር የሳቅ ድምፅ ስትሰማ
133 viewsAlp, 06:28
2022-08-29 09:28:16
ከማልረሳው የቡሔ ትዝታ ጨፍረን ጨፍረን ፀጥ ሲሉን ጮክ ብለን ቆሮቆንዳ ቆሮቆንዳ የወለዱት ይፈንዳ ብለን ሲያሯሩጡን ያለው ስሜት ነው
133 viewsAlp, 06:28
2022-08-29 09:28:16
ብርድ ነዉ ብላ ከላይ 5 ልብስ ደርባለች
ከስር ግን እንደዉ ራቁቷን ነዉ ከማለት ከነጠላ የቀጠነ ጨርቅ ጣል አርጋለች
130 viewsAlp, 06:28