የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
1.01K
የሰርጥ መግለጫ
የዝገት መንደር 😀😀
ዝገት በዝገት 😂😂
Jest ዝገት😁😭
@abisiniyavine
https://t.me/abisiniyavine
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
0
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4
2022-08-03 09:32:33
#ቺኳ_Telegram ላይ እየው ብላኝ 37.6 MB size ያለው ቪድዮ ላከችልኝ ...
:
እኔም የ5 ብር ካርዴ ከሚያልቅ እንዲው ሳላየው hahaa ብዬ ላኩ.... ቪድዮው ምን ቢሆን ጥሩ ነው?....
#የአባቷ_የቀብር_ስነስርዓት
361 views06:32
2022-08-03 09:32:32
#ልጅ ፡ አባዬ እኔ ሳድግ አያቴን ነው
ማግባት የምፈልገው
#አባት ፡ አንተ ድንጋይ እናቴ እኮ ነች
#ልጅ ፡ አንተስ የኔን እናት አይደል እንዴ
ያገባሀው hhhhh
share & invite ur friends
351 views06:32
2022-08-03 09:32:32
አንድ በተደረገ ጥናት ጨቅጫቃ ሚስት ያለው ባል ቶሎ አያረጁም
.
ምክንያቱም ቶሎ ነው የሚሞቱት እስከዛ አይደርሱም
share & invite ur friends
304 views06:32
2022-06-30 13:12:28
ምግብ ቤት ገብተክ ያዘዝከው ምግብ ላይ ፀጉር አጊንተህ አስተናጋጇ መታ "ምን ይጨመር "ስትልክ
ማበጠሪያ
287 views10:12
2022-06-30 13:12:28
ማዘር ወፍጮ ቤት ሄዳ ሰው ያለተራው መቶ እቸኩላለው ተባበሪኝ ሲላት
.
.
.
.
እና እኔ ከአበጣሪው ፍቅር ይዞኝ ነው በግዜ መጥቼ የተሰለፍኩት
285 views10:12
2022-06-30 13:12:28
ሁሌም ባትሪህ ከ 10% በታች ሲሆን ነው ጥፍጥ ያለ chat ምትጀምረው
282 views10:12
2022-06-26 20:46:14
#ዶክተር፡ ሄሎ ትላንት ሰርጀሪ የሰራውክ ታማሚ ነህ
#ታማሚ፡ አው ምነው
#ዶክተር፡ ሆድህ ውስጥ መቀስ ስለረሳው ነገ ናና አወጣልሀለው
#ታማሚ፡ እንዴ አሁኑኑ ልምጣ እንጂ
#ዶክተር ፡ አይ ምንም ሚያቻኩል ነገር የለም ለጊዜው ምሰራበት ትርፍ መቀስ አለኝ
512 views17:46
2022-06-26 20:46:14
አንዱ ለፍቅረኛው አበባ ይዞላት ሔዶ ድንገት አባቷ በሩን ሲከፍቱት ምን አለ....
#ከግብርና_ሚኒስቴር የመጣ አዲስ ችግኝ ነው ይትከሉት
433 views17:46
2022-06-26 20:46:14
#ሚስትህን_እንዴት_አገኘሃት_ስለው...
የጓደኛ አባት ሞተው ቀብር ላይ ስታለቅስ አይቻት የኔም አባት የሆነ ነገር ቢሆን ለቅሶ ታሞቃለች ብዬ አገባኋት አለኝ
345 views17:46
2022-06-26 20:42:10
አንድ ቀን ሞገስ ፀጉሩን ለመቆረጥ ወደ ፀጉር ቤት ይሄዳል:
ፀጉር ቤት ገብቶ በመቆረጥ ላይ እያለ ከጀርባ በመስታወት አንዲት በጣም ምታምር ቆንጆ ልጅ ተቀምጣ ያያል ዘወር ይልና:-
#ሞገስ፦ Hi ቆንጆ በጣም ታምሪያለሽ
#ልጅቷ ፦ አመሰግናለው
#ሞገስ፦ በእውነት በጣም ውብ ነሽ
#ልጅቷ ፦ እሺ አመሰግናለው
#ሞገስ ፦ ነገ ማታ ተገናኝተን እራት ብጋብዝሽስ?
#ልጅቷ ፦ (ቀለበቷን እያሳየችው) ይቅርታ ወንድም ባለትዳር ነኝ
#ሞገስ ፦ እና ምን ችግር አለ ከጓደኞቼጋ ልዝናና ነው ምናምን ብለሽው አትወጪም?
#ልጅቷ ፦ ለምን እራስህ አትለውም ፀጉርህን የሚቆርጥህ ነው ባለቤቴ
(ፀጉር ቆራጩ አንተ ብትሆን ምን ታደርገው ነበር ?)
#ግን ከዛ ቀን በኃላ ሞገስ ፀጉር ቤት አልሄደም.... ለምን ማለት ጥሩ (ፈርቶ እንዳይመስላቹ) የልጅቷ ባል ምን እንደቀባው እንጃ ይሀው እስካሁን መላጣ ነው
በለፈለፉ…………
405 views17:42