Get Mystery Box with random crypto!

አንድ ቀን ሞገስ ፀጉሩን ለመቆረጥ ወደ ፀጉር ቤት ይሄዳል: ፀጉር ቤት ገብቶ በመቆረጥ ላይ እያለ | የዝገት መንደር ™



አንድ ቀን ሞገስ ፀጉሩን ለመቆረጥ ወደ ፀጉር ቤት ይሄዳል:
ፀጉር ቤት ገብቶ በመቆረጥ ላይ እያለ ከጀርባ በመስታወት አንዲት በጣም ምታምር ቆንጆ ልጅ ተቀምጣ ያያል ዘወር ይልና:-
#ሞገስ፦ Hi ቆንጆ በጣም ታምሪያለሽ
#ልጅቷ ፦ አመሰግናለው
#ሞገስ፦ በእውነት በጣም ውብ ነሽ
#ልጅቷ ፦ እሺ አመሰግናለው
#ሞገስ ፦ ነገ ማታ ተገናኝተን እራት ብጋብዝሽስ?
#ልጅቷ ፦ (ቀለበቷን እያሳየችው) ይቅርታ ወንድም ባለትዳር ነኝ
#ሞገስ ፦ እና ምን ችግር አለ ከጓደኞቼጋ ልዝናና ነው ምናምን ብለሽው አትወጪም?
#ልጅቷ ፦ ለምን እራስህ አትለውም ፀጉርህን የሚቆርጥህ ነው ባለቤቴ

(ፀጉር ቆራጩ አንተ ብትሆን ምን ታደርገው ነበር ?)
#ግን ከዛ ቀን በኃላ ሞገስ ፀጉር ቤት አልሄደም.... ለምን ማለት ጥሩ (ፈርቶ እንዳይመስላቹ) የልጅቷ ባል ምን እንደቀባው እንጃ ይሀው እስካሁን መላጣ ነው
በለፈለፉ…………