Get Mystery Box with random crypto!

#ፖሊስ : ቤቶች #ባለቤት : ማነው #ፖሊስ : እኛ ነን #ባለቤት : እናተ እነማናችሁ? #ፖ | የዝገት መንደር ™

#ፖሊስ : ቤቶች

#ባለቤት : ማነው

#ፖሊስ : እኛ ነን

#ባለቤት : እናተ እነማናችሁ?

#ፖሊስ : ፖሊሶች ነን

#ባለቤት : ምን ፈልጋችሁ ነው?

#ፖሊስ : ልናወራህ ነው

#ባለቤት : ስንት ናችሁ?

#ፖሊስ : አምስት ነን

#ባለቤት : እርስበእርሳችሁ አውሩ።